Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
id
stringlengths
8
13
url
stringlengths
36
41
title
stringlengths
14
77
summary
stringlengths
42
176
text
stringlengths
434
1.27k
len
int64
1.05k
2.91k
news-56658889
https://www.bbc.com/amharic/news-56658889
በግብጽ በኮሮናቫይረስ የሞተችን ሴት ከተቀበረችበት ቆፍረው አስከሬኗን አቃጠሉ
የግብጽ ባለስልጣናት በኮሮናቫይረስ የሞተችን ሴት ከተቀበረችበት ቆፍረው አስከሬኗን ያቃጠሉ ግለሰቦች ላይ ምርመራ እንደከፈቱ አስታውቀዋል።
የአገሪቱ ሚዲያዎች እንደዘገቡት ከመቃብር ተቆፍሮ አስከሬኗ የተቃጠለው ግለሰብ የሆስፒታል ነርስ መሆኗን ነው። ነርሷ በኮሮናቫይረስ የሞተችው በደቡብ ካይሮ በምትገኘው ሄልዋን ግዛት ነው። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በግብፅ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ መገለልና አድልዎን እያደረሰ ነው ተብሏል። በቫይረሱ የተያዙ ህሙማን መገለልን ጨምሮ ሌሎች ነገሮችን እንደሚያስተናግዱም እየተዘገበ ነው። በአንዳንድ አጋጣሚዎችም በኮሮናቫይረስ ህመም የሞቱ ግለሰቦች በማህበረሰቡ የመቃብር ቦታ እንዳይቀበሩ የሚከለክሉ እንዳሉም ሪፖርት ተደር...
1,049
news-42509526
https://www.bbc.com/amharic/news-42509526
ኬንያ ሺሻ ሙሉ በመሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል አገደች
ኬንያ ከታኅሳስ 19/2010 ዓ.ም ጀምሮ ሺሻ ማስመጣት፣ መሸጥም ሆነ መጠቀም የሚከለክል ሕግ አወጣች።
የኬንያ ጤና ሚንስትር ክሌዎፓ ማይሉ በትላንታው ዕለት እንዳስታወቁት ሺሻ ሲጠቀሙም ሆነ አስመጥተው ሲሸጡ የተያዙ ግለሰቦች 50 ሺህ የኬንያ ሽልንግና (500 ዶላር) ከ6 ወር በማያንስ እሥራት ይቀጣሉ። ኬንያ ሺሻን በማገድ ከታንዛኒያና ከሩዋንዳ ቀጥላ ሦስተኛዋ ሃገር ሆናለች። "ሸሻን ማገድ ያስፈለገን ከሚያደርሰው የጤና እክል እና ማሕበራዊ ቀውስ አንፃር ነው" ሲል የኬንያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር መግለጫ ያትታል። ሺሻ በኬንያ በርካታ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን ከውሳኔው በኋላ ኬንያውያን ወደ ትዊተር በማምራት በ...
1,057
45327510
https://www.bbc.com/amharic/45327510
የጦስ አውራ ዶሮ ወጣቶችን አሳሰረ
ሶስት ጊኒያዊያን ወጣቶች ለሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ያቀረቡት የአውራ ዶሮ ገፀ በረከት ጦስ አምጥቶባቸዋል።
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ካሶሪ ፎፋና በሀገሪቱ ምስራቃዊ ከተማ ካንካን በተገኙበት ወቅት ነበር ወጣቶቹ የጥቁር አውራዶሮ ስጦታ ያቀረቡት። የዐይን ምስክሮች እንደተናገሩት ስጦታውን ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠባቂዎች በፖሊስ ርዳታ ወጣቶቹን በቁጥጥር ስር አውለዎቸዋል። • «ወይዘሮ ጎሜዝ፤ እርስዎ አያገባዎትም! አርፈው ይቀመጡ በልልኝ» • 'ስቃይ የደረሰበት' ኡጋንዳዊ ፖለቲከኛ ተፈታ • ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ አበይት ነጥቦች በአካባቢው ባህል ጥቁር አውራ ዶሮ የመጥፎ ነገር(ሚልኪ)...
1,116
46518067
https://www.bbc.com/amharic/46518067
ኬንያዊው እግር ኳስ ተጫዋች በመብረቅ ተመትቶ ሞተ
ኬንያዊው እግርኳስ ተጫዋች አለን ምቦቴ በመብረቅ ተመትቶ መሞቱ ለብዙዎች አስደንጋጭ ዜና ሆኗል።
የኬንያ ሚዲያ እንደዘገበው እግር ኳስ ተጫዋቹ በመብረቅ ተመትቶ የሞተው አብረውት የሚጫወቱት የቡድኑ አባላት ጎል አስቆጥረው እየጨፈሩ በነበረበት ወቅት ነው። የ20 ዓመቱ አለን ምቦቴ እሁድ ዕለት በምዕራባዊ ኬንያ በምትገኘው ቡሲያ ግዛት ሜዳ ውስጥ ነው የሞተው። ሬድ ሻርክ ተብለው የሚታወቁት ስድስት የቡድኑ አባላት ወደ አካባቢው ወደሚገኝ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን ሶስቱ ተሽሏቸው እንደወጡ የአካባቢው ፖሊስ ኃላፊ ሜሪ ኪያሪ ለደይሊ ኔሽን ጋዜጣ ተናግረዋል። •ሴቶች ለምን የእጮኝነት ቀለበት ያደርጋሉ? •የኦ...
1,128
50245429
https://www.bbc.com/amharic/50245429
በዩኔስኮ የተመዘገበው የጃፓኑ ሹሪ ቤተመንግሥት ተቃጠለ
በደቡባዊ ጃፓን ኦኪናዋ ደሴት የሚገኘውና 500 ዓመት ያስቆጠረው የሹሪ ቤተመንግስት ዋና ክፍል ትናንት ተቃጠለ።
ከ500 ዓመታት በፊት በሪኩዩ ሥርወ መንግስት የተገነባው የሹሪ ቤተመንግሥት እንደ አውሮፓውያኑ በ1933 የጃፓን ቅርስ ተብሎ ተመዝግቦ ነበር። ይህ ቤተመንግሥት በሁለተኛው የአለም ጦርነት ሙሉ በሙሉ ወድሞ የነበረ ሲሆን የአሁኑ ይዞታው እንደ አዲስ የተሰራ ነበር። •"ለውጡ ሐዲዱን ስቷል ብዬ ነው የማምነው" አርቲስት ታማኝ በየነ •የሠርጋቸው ቀን ምሽት ለትዳራቸው መፍረስ ምክንያት የሆነባቸው ሴቶች እስካሁን በግልፅ የተቀመጠ የውድመት መጠን የሌለ ሲሆን ስለ ቃጠሎው መንስኤም የታወቀ ነገር የለም። የማህበራ...
1,131
47167760
https://www.bbc.com/amharic/47167760
በኡጋንዳ ፖሊስ ታስረው የነበሩ የቢቢሲ ጋዜጠኞች ተለቀቁ
በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት የቢቢሲ ጋዜጠኞች መለቀቃቸው ተሰማ።
የአካባቢው ባለስልጣናት የጋዜጠኞቹ ቡድን በስፍራው የተገኙበትን ዓላማ በመረዳታቸው ሊለቀቁ እንደቻሉ የቢቢሲዋ ካትሪን ብያሩሃንጋ በትዊተር ገጿ አስታውቃለች። ጋዜጠኞቹ በፖሊስ የተያዙት ረቡዕ ምሽት ሲሆን ወደ ኡጋንዳ ያቀኑት በመንግስት የሚደረግ ህገወጥ የመድሃኒት ሽያጭን የሚመለከት ዘገባ ለመስራት ነበር። የኡጋንዳ መንግስት ቃል አቀባይ ጋዜጠኞቹ ባስቸኳይ እንዲለቀቁ ማለታቸውን ሮይተርስ ዘግቦ ነበር። ምንም እንኳን ፖሊስ ጋዜጠኞቹን ያሰረበትን ምክንያት ባያውቁም ያለ ምንም አይነት ቅድመ ሁኔታ ጋዜጠኞቹ እ...
1,162
news-51641657
https://www.bbc.com/amharic/news-51641657
ሴቶች ስታዲየም እንዲገቡ በቅርቡ የፈቀደችው ሳዑዲ የሴቶች ሊግን ልታስጀምር ነው
ሴቶች ስታዲየም ገብትው ኳስ እንዳይመለከቱ ትከለክል የነበረችው ሳዑዲ አራቢያ የሴቶች የእግር ኳስ ሊግን ልታስጀምር ነው።
በሊጉ የሚሳተፉ ቡድኖች በመዲናዋ ሪያድ እና በሌሎች ሁለት ከተሞች ውድድሮችን ያካሂዳሉ። አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሰልማን በሳዑዲ እያካሄዱ ካለው የለውጥ እርምጃ መካከል ይህ ውሳኔ ተጠቃሽ ነው። የሰብዓ መብት ተሟጋቾች ግን አሁንም በሳዑዲ የሴቶች መብት ላይ ገደብ ተጥሏል ይላሉ። ባለስልጣናት የሴቶች የእግር ኳስ ሊግን ማቋቋም ያስፈለገው ሴቶች በስፖርት ያላቸው ተሳትፎ ለማሳዳግ ነው ብለዋል። ሴቶች ስታዲየም ገብትው እግር ኳስ እንዲመለከቱ የተፈቀደላቸው የዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ነበር። በተመሳሳይ ዓመት ...
1,212
45568396
https://www.bbc.com/amharic/45568396
በቡራዩ ጥቃት ፈጻሚዎቹ የባንክ ሂሳብ ውስጥ 8 ሚሊዮን ብር ተገኘ፡ ዶ/ር ነገሪ
በቡሩዩ እና አካባቢዋ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር በዋሉ ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ውስጥ 8 ሚሊዮን ብር መገኘቱን መንግሥት ገለጸ።
የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፤ የፖለቲካ ዓላማ ለማሳካት ገንዘብ በመመደብ የሕብረተሰቡን ሰላም ለማወክ ከአዲስ አበባ ጀምሮ የተንቀሳቀሰ ቡድን አለ ብለዋል። «የቡድኑ አባላት 99 ግለሰቦች ናቸው» ያሉት ደ/ር ነገሪ፤ የቡድኑ አባላት የሆኑ ግለሰቦች የጦር መሳሪያ፣ ተሽከርካሪ፣ የባንክ የሂሳብ ደብተሮች እና የቡራዩ ከተማ መሬት አስተዳደር ሀሰተኛ ማህተም ይዘው በቁጥጥር ሥር ውለዋል ብለዋል። አባላቱ ሃሰተኛ የብር ኖቶችን ጨምሮ መጠኑ ከፍተኛ ...
1,240
news-46121037
https://www.bbc.com/amharic/news-46121037
በፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር አሲረዋል የተባሉ ስድስት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
የፈረንሳይ ባለስልጣናት በፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሲያሴሩ ነበር ያሏቸውን ስድስት ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን አስታወቁ።
ማንነታቸው ያልተገለጸው 5 ወንዶች እና አንዲት ሴት በቁጥጥር ሥር የዋሉት በሰሜን ምስራቅ እና ደቡብ ምስራቅ ፈረንሳይ መሆኑን ባለስልጣናቱ ጨምረው ገልጸዋል። ለፍርድ ቤት ቅርብ የሆኑ ምንጮች ''ወንጀለኛ የሽብር ቡድን ማሕበር'' የሚል ምረመራ ተጀምሮባቸዋል ሲሉ ተናግረዋል። • ''ትራምፕ በሶሪያ እንዲቆዩ አሳምኛቸዋለሁ'' ማክሮን • ፈረንሳይ ስደተኞችን የተመለከተ ጥብቅ ሕግ አወጣች የተጠርጣሪዎቹ ማንነትም ሆነ ያሴሩት ሴራ ዝርዝር ለህዝብ ይፋ አልሆነም። ተጠርጣሪዎቹ ረዘም ላለ ጊዜ በፈረንሳይ መንግሥት...
1,271
news-41720666
https://www.bbc.com/amharic/news-41720666
የቺቦክ ማስታወሻ ደብተሮች ፡ የቦኮ ሃራም እገታ የጽሑፍ ቅጂዎች
ሞተር ሊሰርቁ መጥተው የነበሩት የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች የፈለጉትን ሲያጡ የነበሩትን ወደ 200 ገደማ ልጃገረዶች አገተው ወደ ሳምቢሳ ይዘዋቸው ለሜሄድ ወሰኑ... ከዚያስ?
አንዳንዶቹ ሴቶች በታጣቂዎቹ መኪኖች ላይ ተጭነው ብዙዎቹ ደግሞ ሽጉጥ ተደቅኖባቸው ብዙ ኪሎሜትሮችን ከተራመዱ በኃላ የጭነት መኪኖች መጥተው አፈሷቸው። ማስታወሻ ደብተሮቹን ማን ጻፋቸው? የእገታውን ማስታወሻ የመጀመሪያ ክፍል ለማግኘት ይህን ይጫኑ። ወደ ቦኮ ሃራም መደበቂያ ደን እያመሩ ሳለ አንዳንድ ተማሪዎች ከጭነት መኪኖቹ እየዘለሉ መውረድ ጀመሩ ግን አንደኛዋ ልጅ ለአንደኛው አጋች ነገረችው። ድንገት ብቻዋን ትቀራለች ብላ ፈርታ ወይም ሥልጣንን ለማክበር ወይም ደግሞ በስቃይ ብቸኛ ላለመሆን ሊሆን ይችላል...
1,274
news-41357409
https://www.bbc.com/amharic/news-41357409
የስደተኞች ቀውስ፡ በሊቢያ ዳርቻዎች ብዙዎች እንደሰጠሙ ስጋት አለ
በሊቢያ ዳርቻ ስደተኞችን የጫነ ጀልባ ነዳጅ አልቆበት በመስጠሙ ቢያንስ 50 ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተሰግቷል።
ከሰጠመው ጀልባ የመጣ እንደሆነ የታመነበት የአደጋ ጊዜ ጃኬት በሊቢያ የባህር ዳርቻ ተገኝቷል በምዕራብ ሊቢያ ከምትገኘው ሳብራታ የተነሳው ጀልባ ቢያንስ 100 ሰዎችን ጭኖ እንደነበር የአካባቢው ኃላፊዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። ጀልባው ከመስጠሙ በፊት በገጠመው ችግር ለቀናት ያለቁጥጥር መጓዙና በመጨረሻም በዙዋራ ከተማ አቅራቢያ ባለፈው ረቡዕ መታየቱ ተዘግቧል። እስካሁን 35 ሰዎች ከአደጋው ሲተርፉ 8 አስክሬኖችም መገኘታቸውን ኃላፊዎቹ ገልጸዋል። የሊቢያ የባህር ኃይል ቃል አቀባይ እንዳስታወቁት የተረፉት ተጓ...
1,284
news-44623429
https://www.bbc.com/amharic/news-44623429
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ እንደሚጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ከኤርትራ ልዑካን ጋር በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ ነው። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ዝግጅት የሚደረገው አንድ ላይ አስመራና አዲስአበባ ላይ በመሆኑ፤ ለሁለቱም ሀገራት አርቲስቶችም ዝግጅቱን ለማድመቅ ተዘጋጁ ብለዋል። "ምፅዋ ላይ መዝናናት የናፈቃችሁ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራራ በረራ ስለሚጀምር ተዘጋጁ" ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች እየተናገሩ በነበረበት ወቅትም በ'ሶሰት ማእዘን...
1,311
news-48480389
https://www.bbc.com/amharic/news-48480389
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ከሊቢያ ወደ ጣልያን ተወሰዱ
ከአንድ መቶ አምሳ በላይ የሚሆኑ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ከሊቢያ መዲና ትሪፖሊ ወደ ጣልያን መወሰዳቸውን የተባበሩት መንግሥታት ገልጿል።
ከነዚህም ውስጥ ስልሳ አምስቱ ህፃናት ሲሆኑ፤ ከነሱም ውስጥ አስራ ሶስቱ ከአንድ አመት ዕድሜ በታች ናቸው ተብሏል። ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ጨምሮ ከሱዳንና ከሶማሊያ የመጡ ስደተኞችም ተካተውበታል። •በኢትዮጵያ ስላሉ ስደተኞች አንዳንድ ነጥቦች •ስደተኞች በየዓመቱ 8 ቢሊዮን ዶላር ለቤተሰቦቻቸው ይልካሉ •በሊቢያ የባህር ዳርቻ ስደተኞች ሰጠሙ አብዛዎቹ ስደተኞች በምግብ እጦት ሰውነታቸው ከስቶ፣ ገርጥተውና በተለያዩ ህመሞችም ተጠቅተው ነበር ተብሏል። ብዙ ስደተኞች የተሻለ ህይወትን ፍለጋ ሽተው ወደ አው...
1,334
news-41572083
https://www.bbc.com/amharic/news-41572083
ራይላ ኦዲንጋ ከኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እራሳቸውን አገለሉ
የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ሊካሄድ ታቅዶ ከነበረው ምርጫ እራሳቸውን አግልለዋል።
ራይላ ኦዲንጋ ተዓማኒነት ያለው ምርጫ ለማካሄድ ተጨማሪ ጊዜ ያስፈልጋል በማለት ነው ከምርጫው የወጡት። ባለፈው ነሐሴ ተካሂዶ በነበረው ምርጫ የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን፤ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ምርጫውን እንዳሸነፉ ቢያውጅም ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ግን ውጤቱን መሰረዙ ይታወሳል። ኬንያ ድጋሚ ምርጫ እንድታካሂድ ፍርድ ቤት ወሰነ። ራይላ በንግግራቸው ''የኬንያ ህዝብ፣ የአካባቢውን እና የዓለም ፍላጎትን ከግምት ውስጥ በማስገባት ከምርጫው እራሴን ማግለሌ ትክክል ነው'' ብለዋል። ራይላ ኦዲንጋ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉ...
1,337
news-50619668
https://www.bbc.com/amharic/news-50619668
የአየርላንድ ዜግነት ያላት የአይኤስ አባል የነበረችው ሴት ወደ ሃገሯ ልትመለስ ነው
የአየርላንድ ዜግነት ያላት አይኤስ የተሰኘው ቡደን አባል የነበረች ሴት ወደ አየርላንድ ልትመለስ ነው ሲል የሃገሪቱ ቴሌቮዥን ጣቢያ ዘግቧል።
ሊሳ ስሚዝ የተሰኘችው አይሪሽ እና ሴት ልጇ አሁን ካሉበት ቱርክ አርብ ዕለት አየርላንድ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሴትየዋ በፖሊስ ተይዛ ከሽብር ጥቃቶች ጋር በተያያዘ ቃለ-መጠይቅ ይደረግላታል ተብሎ ይጠበቃል። የሊሳ ልጅ ሁለት ዓመቷ ሲሆን የተወለደችው ሶሪያ ቢሆንም ዜግነቷ ግን አየርላንዳዊ ነው ተብሏል። ወ/ሮ ሊሳ የቀድሞ የአየርላንድ መከላከያ ሠራዊ ት አባል ናት። ግለሰቧ በየትኛውም ዓይነት የአይኤስ ጥቃት ላይ እጇ እንደሌለና ሴት ልጆችን መሣሪያ አስታጥቃ እንዳላሰጠነች ትናገራለች። አልፎም የአሜሪካው...
1,339
44492953
https://www.bbc.com/amharic/44492953
እንግሊዛዊው በሙስሊሞች ላይ ጥቃትን የሚያነሳሳ ፅሁፍ በማሰራጨት ተከሰሰ
የእንግሊዝ የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል እንዳስታወቀው ግለሰቡ በሙስሊሞች ላይ ግድያ እንዲፈፀም የሚጠይቅ ጽሑፍ በማሰራጨት ተከስሷል።
ይህ ሙስሊሞች ላይ ጥቃት እንዲፈፀም የሚጠይቀው ደብዳቤ በድረገፆች ላይ በሰፊው ተሰራጭቷል ግለሰቡ ማክሰኞ ዕለት በቁጥጥር የዋለ ሲሆን መኖሪያ ቤቱና የመስሪያ ቤቱም ተበርብሯል። ይህ ጥቃትን የሚያነሳሳ ጽሑፍ በማን እንደተዘጋጀ የማይታወቅ ሲሆን በመላው እንግሊዝ ሙስሊሞች ላይ የተቀነባበረ ጥቃት እንዲፈፀም ግን ይጠይቃል። የ35 አመቱ ዴቪድ ፓንሃም የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው በ14 የተለያዩ ክሶች የተከሰሰ ሲሆን ከክሶቹ ዝርዝር መካከል ቦምብ የሚመስል ነገር በማዘጋጀት እንዲሁም ሽብር የሚነዙ ፅሁፎችን ...
1,357
news-49814331
https://www.bbc.com/amharic/news-49814331
ባለፈው አንድ ዓመት ከ1200 ሰዎች በላይ መገደላቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ
ባለፈው 2011 ዓ.ም በመላ የአገሪቱ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች 1229 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።
በግጭቶቹ ተሳትፈዋል የተባሉ 1323 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመስርቶ 645 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየታየ መሆኑንና 667 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ደግሞ እንዳልተያዙ ፤ የ10 ተጠርጣሪዎች ክስም በምህረት መነሳቱን በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተደራጁ ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፍቃዱ ፀጋ ገለጹ፡፡ •በድሬዳዋ የተከሰተው ምንድነው? •የብሔር ግጭት የሚንጣት ሀገር አቶ ፍቃዱ እንደገለፁት በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በግጭቶች 1,393 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአ...
1,363
news-47275532
https://www.bbc.com/amharic/news-47275532
የሳኡዲው አልጋ ወራሽ የ20 ቢሊየን ዶላር ለፓኪስታን
በጋዜጠኛ ኻሾግጂ አረመኒያዊ ግድያ ስማቸው በዓለም መድረክ ሲብጠለጠል የከረሙት የሳኡዲው አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን በኢሲያ ጎብኝት ላይ ናቸው።
የአልጋ ወራሹን ግዙፉ የንግድ ድጎማ ለመቀበል የመጀመርያዋ አገር ፓኪስታን ሆናለች። ፓኪስታን በንግድ ሚዛን መዛባት ናላዋ ሲዞር ቆይታለች። የአልጋ ወራሹ የ20 ቢሊዮን ዶላር የንግድ ስጦታ ሰርግና ምላሽ ሆኖላታል። ይህ የንግድ ስምምነት በነዳጅ፣ በማዕድንና በኃይል አቅርቦት ዙርያ የሚያተኩር ነው። ፓኪስታን የውጭ ምንዛሬን በእጅጉ ስትሻ ነበር። ብሔራዊ ባንኳ በካዝናዬ የቀረኝ 8 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው ሲል ማስታወቁ አይዘነጋም። የሳኡዲ የንግድ ድጋፍ ከዚህ ፈታኝ ጊዜ ሁነኛ መውጫ ይሆናታል ተብሏል። አልጋ...
1,389
54165433
https://www.bbc.com/amharic/54165433
ፓናማ፡ ባለሥልጣኑ እጽ በመኪናቸው ጭነው ሲሄዱ ተያዙ
የፓናማ ፖሊስ 79 ፓኮ እሽግ አደገኛ እጽ መያዙን ይፋ አድርጓል፡፡
የአገሬው ሚዲያ ይህንን ያህል እሽግ እጽ በመኪናቸው ደብቀው ሲሄዱ ከተያዙት መካከል አንድ ባለሥልጣን እንዳሉበት ገልጸዋል፡፡ የጉና ያላ ግዛት ገዥ የሆነት ኤሪክ ማርቴሎ ናቸው በቁጥጥር ሥር የዋሉት፡፡ ፖሊስ ጥቆማ ደርሶት ድንገት አሰሳ ማድረጉን ተናግሯል፡፡ አሰሳውን ያደረገው ዋና መንገድ በመዝጋትና መኪናዎችን በመበርበር ነበር፡፡ አደገኛ እጾቹ የተገኙት በመኪናው መቀመጫዎች ሥር ተወትፈውና ተጠቅጥቀው ነው፡፡ የፓናማ ፕሬዝዳንት ኒቶ ኮርቲዞ በትዊተር ገጻቸው በስፓኒሽ ቋንቋ ‹‹እኛ የሕዝብ አገልጋዮች ነን...
1,390
45475587
https://www.bbc.com/amharic/45475587
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ላይ የነበረው የድንጋይ አጥር ፈረሰ
ከዛላምበሳ ወደ ሰንዓፈ የሚወስደውን መንገድ ዘግቶ የቆየው የድንጋይ አጥር ዛሬ ፈርሷል።
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሠራዊት አባላት የኢትዮጵያዋ ዛላምበሳ እና የኤርትራዋ ሰንዓፈ መካከል የነበረው የድንጋይ ግንብ እንዲፈርስ ተደርጓል። • ኢትዮጵያና ኤርትራ፦ ከእራት በኋላ ምን ተወራ? • የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ጦርነት ሲታወስ በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞች እንደሚሉት ከሆነ ከዚህ በተጨማሪ በአካባቢው የነበረው የኤርትራ ጦር ምሽግም እንዲፈርስ ተደርጓል። የሁለቱም ሀገራት የሰራዊት አባላት በጋራ የፈንጂ ማፅዳት ስራ ማከናወናቸውንም የዓይን እማኞቹ ተናግረዋል። "ከኤርትራ በኩል ምሽጉን ማፍረ...
1,404
news-41637010
https://www.bbc.com/amharic/news-41637010
የሶሪያ ጦርነት፡ በአሜሪካ የሚደገፈው ጦር ራቃን ተቆጣጠርኩ አለ
በሶሪያ የሚገኘው በአሜሪካ የሚደገፈው ጦር የአይ ኤስ መቀመጫ የነበረችውን ራቃን መቆጣጠሩንና አሁን የቀሩት ጥቂት ታጣቂዎች ብቻ መሆናቸውን ገልጿል።
ራቃ ከአይ አስ ነጻ መውጣቷን የሚያረጋግጥ ይፋዊ እወጃ እየተጠበቀ ነው የሶሪያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች አይ ኤስ የሞት ቅጣትን በይፋ ሲያስፈጽምበት የነበረውን የአል-ናይም አደባባይም ተቆጣጥረናል ብለዋል። ድላቸውም በቅርብ ሰዓታት በይፋ እስኪታወጅ እየተጠባበቁ ነው። ከ3000 በላይ የሚሆኑ ንጹኃንም ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ከአይ ኤስ ነጻ ሆነዋል። ጦሩ ለወራት ከተማዋን ከቦ የአይ ኤስ ታጣቂዎች እስኪወጡ እየተጠባበቀ ነበር ራቃ አይ ኤስ ከአውሮፓውያኑ 2014 ጀምሮ ከተቆጣጣራቸው ትልልቅ ከተሞች አንዷ ነበ...
1,407
51270659
https://www.bbc.com/amharic/51270659
ዝነኛዋ ቱኒዚያዊት ጦማሪ በ36 ዓመቷ አረፈች
ዝነኛዋ ቱኒዚያዊት ጦማሪ ሊና ቤን ማሄኒ በ36 ዓመቷ ከዚህ ዓመት በሞት ተለየች።
ቱኒዚያዊት ጦማሪ ሊና ቤን ማሄኒ ሊና የአረብ አብዮትን በዝርዝር መዘገቧ በብዙዎች ዘንድ ዝነኛ አድርጓት ነበር። ለረዥም ዓመታት ምንነቱ ባልተጠቀሰ ህመም ስትሰቃይ መቆየቷ የተነገረ ሲሆን ዛሬ ጠዋት የህልፈቷ ዜና ተሰምቷል። የአረብ አብዮት ከመቀስቀሱ በፊት ሊና ወደ ቱኒዚያ ገጠራማ እና የድሆች መንደር በማቅናት የዜጎች ትክክለኛ የኑሮ ገጽታን ለአንባቢዎች ስታቀርብ ቆይታለች። ሊና የቀድሞ የቱኒዚያ ፕሬዝደንት ቤን አሊ መንግሥት አስተኛ ተቃውሞዎች ሲገጥሙት አንስቶ እስከ የመጨረሻው የመንግሥታቸው ውድቀት ድ...
1,412
news-46956178
https://www.bbc.com/amharic/news-46956178
ሱዳን ሁለት የውጪ ሃገር ጋዜጠኞችን አገደች
የሱዳን ባለስልጣናት ለስድስት ሳምንታት የቆየውን የተቃውሞ ሰልፍ ሲዘግቡ የነበሩ ሁለት የውጪ ሃገር ጋዜጠኞችን የስራ ፈቃድ ሰርዘዋል።
የሱዳን ተቃውሞ ስድሰተኛ ሳምንቱን ይዟል 'አል አረቢያ' ለተባለ የሳዑዲ አረቢያ የዜና ተቋምና ለቱርኩ አናዶሉ የሚሰሩ ጋዜጠኞች ናቸው በሱዳን መንግሥት የስራ ፈቃዳቸውን የተነጠቁት። ባለስልጣናቱ የጋዜጠኞቹን ሁኔታ ለማጣራት ነው ከማለት የዘለለ ተጨማሪ መረጃ በጉዳዩ ላይ ከመስጠት ተቆጥበዋል። • ቀብሩን አዘጋጅቶ ራሱን ያጠፋው አርሶ አደር • 'የሴቶች ቫያግራ' በአፍሪካዊቷ ሃገር • ባለፉት አስር ዓመታት ያልተቀየሩ እውነታዎች ለጋዜጠኞች የስራ ፈቃድ የሚሰጠው የሱዳኑ የውጭ መረጃ ካውንስል እንዳስታወቀው ...
1,413
news-42305541
https://www.bbc.com/amharic/news-42305541
የሱዳን ሴቶች ሱሪ በመልበሳቸው 'በነውረኛ አለባበስ' የተነሳባቸው ክስ ውድቅ ሆነ
በሱዳን መዲና ካርቱም አንድ ዝግጅት ላይ 24 ሴቶች ሱሪ በመልበሳቸው 'ነውረኛ አለባበስ' በሚል የተነሳባቸው ክስ ተጥሏል።
ይህንን ዝግጅት ረቡዕ ዕለት የሞራል ፖሊስ ወረውት ነበር። ጥፋተኛ ሆነው ቢገኙ 40 የጂራፍ መገረፍና ቅጣት ይጠብቃቸው ነበር። የመብት አቀንቃኞች አስር ሺ የሚሆኑ ሴቶች በየዓመቱ 'ነውረኛ አለባበስ' በሚል ምክንያት ህግን ያልተከተለ መታሰር ተፈፃሚ ይሆንባቸዋል ይላሉ። ይህ ህግም ከፍተኛ የሙስሊም ነዋሪ ላለባት ሱዳን ሱሪ፣አጭር ቀሚስ መልበስን መከልከል ክርስትና እምነት ተከታዮች ለሆኑት ታሳቢ ያላደረገ ነው ተብሏል። በባህሉ መሰረት የሱዳን ሴቶች ሰፋ ያለ ቀሚስ ነው የሚለብሱት። የመብት አቀንቃኟ አሚራ ...
1,414
news-45094273
https://www.bbc.com/amharic/news-45094273
በእንግሊዝ የጠጪዎች ቁጥር ማሽቆልቆል ኮማሪዎችን አሳስቧል
በጠጪ እጥረት ምክንያት የሚዘጉ መጠጥ ቤቶች ቁጥር በእንግሊዝ እያሻቀበ ነው።
ስለ ጠጪዎች እና መጠጥ ቤቶች መብት ከ40 ዓመታት በላይ የተጋው በምህፃረ ቃሉ ካምራ በሚል የሚጠራው ተቋም እንዳስታወቀው ፤በያዝነው የጎረጎስያዊያኑ ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ብቻ 476 መጠጥ ቤቶች ተዘግተዋል። በ2017 የመጨረሻ ስድስት ወራት 13 መጠጥ ቤቶች መዘጋታቸውንም አስታውሷል። • ለአንድ ወር ከአልኮል መታቀብ የሚኖረው አስደናቂ ውጤት • የትራፊክ አደጋንና የባርቴንደር ሙያን ምን ያገናኛቸዋል? • አንድ ሚሊዮን ፈረንሳዊያን ማጨስ አቆሙ • ኢትዮጵያ ከዓለም ጥቂት አጫሾች ያሉባት አገር ና...
1,419
news-50437271
https://www.bbc.com/amharic/news-50437271
"የቱሪስት ማግኔት" የሆነችው ቬኒስ ከተማን ጎርፍ እያስጨነቃት ነው
በዓለም አቀፍ ደረጃ የቱሪስት ማግኔት አላት የምትባለው የጣልያኗ ቬኒስ ከተማ በጎርፍ እየተፈተነች ነው። ጎርፉ ቬኒስን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር አሳጥቷታል ተብሏል።
በጎርፉ ምክንያት የውሃ መተላለፊያ የሆነው የከተማዋ ዋና አደባባይ ሴንት ማርክ ፣ትምህርት ቤቶችና ንግድ ቤቶች ተዘግተዋል። የጣልያን መንግስሥትም በዩኔስኮ ድረ ገፅ ላይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን አስታውቋል። • ከባድ ዝናብና የጎርፍ አደጋ በአንዳንድ አካባቢዎች ጉዳት አስከተለ • ጎርፍ ባጠቃቸው የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ተጨማሪ ዝናብ ሊጥል ይችላል ተባለ ለውሃ እና ለስነ ህንፃዎቿ ጥበብ ቱሪስቶች የሚተሙላት ቬኒስን እያስጨነቀ ያለው ጎርፍ እርዝመት ማክሰኞ እለት 187 ሴ.ሜ ደርሶ ነበር ተብሏል። ቤታ...
1,427
news-45493634
https://www.bbc.com/amharic/news-45493634
በርካታ ስደተኞች ሊቢያ ባህር ዳርቻ ላይ ሰጥመው ሞቱ
በያዝነው የፈረንጆቹ ወር መጀመሪያ ላይ ከ100 መቶ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ሊቢያ የባህር ዳርቻ ላይ ሰጥመው መሞታቸውን አንድ የግብረ ሰናይ ደርጅት አስታወቀ።
የሜደስን ሳንስ ፍሮንቲርስ ሪፖርት እንደሚለው፤ ነሐሴ 26/2010 ዓ.ም ላይ ሁለት አንስተኛ ጀልባዎች ጉዟቸውን ጀመሩ። ይሁን እንጂ ከፕላስቲክ የተሰራችው አንደኛዋ ጀልባ ከግዑዝ ነገር ጋር ተጋጭታ አየር ጎድሏት ሰጥማለች። ከአደጋው የተረፉ 276 የሚሆኑ ስደተኖች የሊቢያ የወደብ ከተማ ወደ ሆነችው ካሆምስ ተወስደዋል። ተጎጂዎቹ ከመዲናዋ በደቡብ ምስራቅ በምትገኝው ካሆምስ ሆስፒታል ውስጥ የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸው ነው። • ካለሁበት 1፡ ''በሜዲትራንያን ባህር ከመስመጥ መትረፌ ሁሌም ይደንቀኛል" ...
1,433
news-52301842
https://www.bbc.com/amharic/news-52301842
ኮሮናቫይረስ: ትራምፕ ቫይረሱ የከፋ ጉዳት ሊያስከትል የሚችልበትን ጊዜ አልፏል አሉ
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቫይረሱ በአሜሪካ ሊያስከትለው የሚችለው ጉዳት ጣሪያን ማለፉን እና አንዳንድ ግዛቶች በዚህ ወር መከፈት እንደሚጀምሩ ተናገሩ።
ትራምፕ ቫይረሱን በማስመልከት በዋይት ሃውስ በሰጡት መግለጫ ላይ፤ ከአሜሪካ ግዛት አስተዳዳሪዎች ጋር ከተወያዩ በኋላ ግዛቶቹ ስለሚከፈቱበት ሁኔታ ዛሬ ምሽት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል። "አሃዞች እንደሚያሳዩት በመላው አገሪቱ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ነው" በማለት ትራምፕ ተናግረዋል። አሜሪካ 638,000 ዜጎቿ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ30,800 በላይ ነው። ከሌሎች አገራት በላይ በአሜሪካ በቫይረሱ የሞቱ እና የተያዙ ሰዎች ቁ...
1,447
45469062
https://www.bbc.com/amharic/45469062
አል-በሽር ካቢኔያቸውን በተኑ
የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር አል-በሽር ሃገሪቱ የገጠማትን ምጣኔ ሃብታዊ ቀውስ ለመቀልበስ በማሰብ ካቢኔያቸውን በተኑ።
በዚህም መሰረት 31 የነበሩት የመንግሥት ሚንስቴር መስሪያ ቤቶች ወደ 21 ዝቅ ይደረጋሉ። ፕሬዚዳንት አልበሽር ሱዳን የገባችበትን ምጣኔ ሃብታዊ ድቀት ለማስወገድ የወሰድኩት እርምጃ አስፈላጊ ነው ብለዋል። • የሱዳን ሴቶች ሱሪ በመልበሳቸው 'በነውረኛ አለባበስ' የተነሳባቸው ክስ ውድቅ ሆነ • "ለደቡብ ሱዳን ሰላም የኢትዮጵያን ያህል የባጀ የለም" • በሱዳን የዳቦ ዋጋ በመጨመሩ ተቃወሞ ተቀስቅሷል በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት መጀመሪያ ላይ መንግሥት ሲያደርግ የነበረውን ድጎማ በማቆሙ የዳቦ ዋጋ በእጥፍ መጨ...
1,447
51282462
https://www.bbc.com/amharic/51282462
ሩዋንዳ የወባ ትንኞችን ለመግደል 'ድሮኖችን' አሰማራች
የሩዋንዳ መንግሥት የወባ ትንኞች በመራቢያ አከባቢያቸው ለመግደል ድሮኖችን በመጠቀም ጸረ-ወባ ኬሚካል ርጭት ማካሄድ ጀመረ።
የሩዋንዳ ባዮሜዲካል ማዕከል ኃላፊ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ድሮኖች 10 ሊተር ጸረ-ተባይ ኬሚካሎችን ይዘው በመነሳት የወባ ትንኞች ያስወግዳሉ። ቤት ለቤት የኬሚካል ርጭትን እንዲሁም አጎበርን በመጠቀም የወባ ትንኞችን የመከላከል ጥረትን ድሮኖቹ እንደሚያግዙ ኃላፊው አኢምብሌ አምቢቱዩሙሬመይ ተናግረዋል። "አሁን ፍላጎታችን የወባ ትንኞቹን ከምንጫቸው ማስወገድ ነው። ድሮኖቹ በመጀመሪያ የእድገት ደረጃ ላይ ያሉ የወባ ትንኞችን የሚገድል ኬሚካል ነው የሚረጩት" ብለዋል። ሰው አልባ በራሪዎቹ የሚረጩት ኬሚካል በሰው...
1,460
news-46267728
https://www.bbc.com/amharic/news-46267728
"በኢትዮጵያ 93 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ መጸዳጃ ቤት የለውም"
ዛሬ ታስቦ በዋለው የዓለም የመጸዳጃ ቤት ቀን በወጣ አንድ ዘገባ በኢትዮጵያ 93 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ መሠረታዊ መጸዳጃ ቤት በቤቱ እንደማያገኝ ተገለጸ።
ዘገባውን ያወጣው "ዎተር ኤይድ" የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው። • ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከጠበቃቸው ጋር ፍርድ ቤት ቀረቡ • ስደተኞቹ ሊቢያ ወደብ ላይ ከመርከብ አንወርድም አሉ • የሰው ልጅ ዘር እየመነመነ ነው ለዜጎቿ መሠረታዊ የመጸዳጃ ቦታ ባለማቅረብ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገሮች ቀዳሚ ሆናለች። ባለፈው ዓመትም በተመሳሳይ ኢትዮጵያ ከዓለም እጅግ የከፋ የመጸዳጃ ቤት አቅርቦት ችግር ያለባት አገር ሆና ተመዝግባ ነበር። ቻድ፣ ማዳጋስካርና ደቡብ ሱዳን 90 ከመቶ የሚሆነው ሕዝባቸው በቂ መጸዳጃ ቦ...
1,460
news-48419674
https://www.bbc.com/amharic/news-48419674
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተጠቀመው ካርታ ይቅርታ ጠየቀ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሳሳተና ተቀባይነት የሌለው የአፍሪካን ካርታ በድረ ገፁ ላይ በመጠቀሙ በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ሶማሊያ የሌለችበት የአፍሪካ ካርታ መጠቀሙንና በምትኩ ሶማሌ ላንድ ራሷን የቻለች አገር አድርጎ አቅርቧል ሲል ሚሞ የተባለው የሶማሊያ ሚዲያ ድርጊቱን ኮንኖታል። • የ15 ዓመቷ ታዳጊ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን ቀልብ እየገዛች ነው • የጉግልና የሁዋዌ ፍጥጫ አፍሪካዊያንን የሚያሳስብ ነው? መሥሪያ ቤቱ ካርታውን የተጠቀመው ባለፈው ቅዳሜ የተከበረውን የአፍሪካ ቀንን አስመልክቶ በፃፈው ጽሁፍ ላይ ነበር። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኦፊሴላዊ ድረ ገፁ የተጠቀመው የአፍሪካ ካርታ ሶማሊያ...
1,467
news-57097405
https://www.bbc.com/amharic/news-57097405
ኮሮናቫይረስ፡የህንዱ የኮቪድ ዝርያ ወደ ሰባት የአፍሪካ አገራት ተዛመተ
ሦስት ተጨማሪ የአፍሪካ አገራት የህንድ የኮሮናቫይረስ ዝርያ እንደተዛመተባቸው የዓለም ጤና ድርጅት ባልደረባው ዶ/ር ንጎይ ንሴንጋ ለቢቢሲ ገለጹ፡፡
ሦስቱ ሃገራት አልጄሪያ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ናይጄሪያ ናቸው። ጥናቶች ከሌሎች ዝርያዎች በበለጠ በቀላሉ እንደሚሰራጭ ያሳዩት B.1.617 የተባለው የኮቪድ ዝርያ እንደተገኘባቸው ያረጋገጡትን የአፍሪካ ሃገራት ቁጥር ወደ ሰባት አድርሶታል፡፡ በአፍሪካ የአለም ጤና ድርጅት የአፈፍሪካ የ 19-ኮቪድ -19 ም ምላሽን የሚያስተባብሩት ዶ/ር ንኔንጋ በአልጄሪያ፣ በዲሞክራቲክ ኮንጎ እና በናይጄሪያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎችን ብዛት ወይም የጉዞ ታሪክ በተመለከተ ዝርዝር መረጃ እንደሌላቸው ተናግረዋል፡፡ ...
1,478
news-45285415
https://www.bbc.com/amharic/news-45285415
በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ የተጠረጠሩት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ የጦር መሳሪያ ተገኘባቸው- ፖሊስ
በሰኔ 16 ቱን የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጥረው በምርመራ ላይ የሚገኙት ተስፋዬ ኡርጌ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚነሱት ግጭቶች እጃቸው እንዳለበት መርማሪ ፖሊስ ማስታወቁን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።
ተጠርጣሪው ቦምብና የጦር መሳሪያ እንደተገኘባቸውም መርማሪ ፖሊስ አስታውቋል። ሌሎች በቁጥጥር ስር ያልዋሉ የጦር መሳሪያዎችን ለመያዝም ጥረት እያደረገ መሆኑን መርማሪው ፖሊስ ለችሎቱ አስረድቷል። • ለህዳሴ ግድብ ግንባታ መዘግየት ምን አይነት መፍትሔዎች እየተሰጡ ነው? • የዶክተር ዐብይ አሕመድ 'ፑሽ አፕ' • ችሎት መድፈር ምን ማለት ነው? ሁለቱንም ወገኖች ማስረጃ ሲመለከት የቆየው ፍርድ ቤት ሌሎች ተጨማሪ ምስክሮችን ለመስማት የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል። የተጠርጣሪው ጠበቃ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስ...
1,500
news-54891099
https://www.bbc.com/amharic/news-54891099
የትግራይ እና የፌደራል መንግሥት ግጭት፡ የአፍሪካ ህብረት ግጭቱ እንዲቆም ጠየቀ
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት የፌደራል መንግሥትና የትግራይ ክልል በአስቸኳይ ግጭት እንዲያቆሙ ጠየቁ።
ኮሚሽነሩ ፋኪ ማኅማት በመግለጫቸው የፌደራል መንግሥቱና የትግራይ ክልል ወደ ድርድር እንዲመጡና ሰላማዊ መፍትሄ እንዲፈልጉ ጥሪ አቅርበዋል። የአፍሪካ ህብረት ግጭቱን በማስቆምና መፍትሄ በመፈለግ ደረጃ ድጋፉን እንደሚሰጥ አስታውቋል። ሊቀ መንበሩ ሁለቱም ወገኖች ከግጭት እንዲታቀቡና፣ የሰብዓዊ መብት እንዲያከብሩና የሰላማዊ ዜጎችን ደህንነት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል። የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ባለፈው እሁድ የአፍሪካ ሕብረት በፌደራል እና ትግራይ መንግሥታት ጉዳይ ጣ...
1,512
43242906
https://www.bbc.com/amharic/43242906
ሩዋንዳ 700 አብያተ ክርስትያናትን ዘጋች
ሩዋንዳ ድምፃቸው ይረብሻል ያለቻቸውን 700 አብያተ ክርስትያናትን ዘጋች።
አብያተ ክርስትያናቱ የተዘጉት የአገሪቱን የህንፃዎች አስተዳደር ህግ ባለማክበርና በድምፅ ብክለት መሆኑ ታውቋል። ከተዘጉት ብዙዎቹ አነስተኛ የጴንጤ ኮስታል አብያተ ክርስትያናትን ሲሆኑ አንድ መስጊድም ይገኝበታል። አንድ የመንግሥት ሃላፊ ለቢቢሲ እንደገለፁት ደግሞ ከተዘጉት አብያተ ክርስትያናትን አብዛኞቹ ቅኝት ከተደረገና ማረጋገጫ ካገኙ በኋላ እንዲከፈቱ ተደርጓል። ገና ያልፀደቀው የአገሪቱ ህግ እንደሚለው ሁሉም ሰባኪዎች ቤተ ክርስትያን ከመክፈታቸው በፊት የሥነ-መለኮት ስልጠና ማረጋገጫ መያዝ ይኖርባቸዋል...
1,513
48442225
https://www.bbc.com/amharic/48442225
ቢሊየነሯ ማኬንዚ ቤዞስ የሀብታቸውን ግማሽ ለበጎ አድራጎት ለመስጠት ወሰኑ
የአማዞን ኃላፊ ጄፍ ቤዞስ የቀድሞው ባለቤት ማኬንዚ ቤዞስ የሀብቷን ግማሽ ለበጎ አድራጎት ለመስጠት ቃል ገባች።
ልግስናዋ ከቢሊየነሮቹ ዋረን ቡፌትና የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌትስ ጎራ እንድትቀላቀል አድርጓታል። ሀብት ለመለገስ ቃል መግባት የተጀመረው በነዋረን ቡፌትና ቢል ጌትስ ሲሆን፤ ሌሎች ከበርቴዎችም ሀብታቸውን እንዲለግሱ ተጠይቋል። • የሶማሌ ላንድ መስጊዶች ድምፅ እንዲቀንሱ ተጠየቁ • 'መንፈስ ቅዱስ' ከቅጣት የጋረደው አሽከርካሪ • የምልክት ቋንቋ በብዛት የሚነገርባት መንደር የቤዞስ ሀብት 37 ቢሊየን ዶላር ይገመታል። ከቀድሞ ባለቤቷ ጋር በዚህ ዓመት ሲፋቱ በኩባንያው ውስጥ የ4 በመቶ ድርሻ እንዲኖራት...
1,523
news-46093855
https://www.bbc.com/amharic/news-46093855
በብሪደርስ ዋንጫ ሰክሮ ፈረስ ሲጋልብ የነበረው ተወዳደሪ ታሰረ
ጉዳዩ ጠጥተው አያሽከርክሩ ብቻ ሳይሆን ጠጥተው አይጋልቡም ያስባለ ነው።
ቅዳሜ ዕለት በተካሄደው ብሪደርስ ዋንጫ ፈጣን ጋላቢው ጆል ሮሳሪ አሸንፏል ኬንተኪ ውስጥ በርካታ ተመልካች በተገኘበት በተካሄደው የብሪደርስ ዋንጫ፤ የፈረስ ግልቢያ ውድድር ላይ ጠጥቶ ሲጋልብ የነበረ ግለሰብ ለእስር ተዳርጓል። የኬንተኪ ፖሊስ እንዳስታወቀው የ24 ዓመቱ ማይክል ዌልስ - ሮዲ በውድድሩ ላይ በተከለከለ የመጋለቢያ መስመር ውጪ ሳይቀር ሲጋልብ ነበረ። • "በፍትህ ተቋማት ላይ የለውጥ እርምጃ ይፋ ይሆናል" ጠ/ሚ ዐብይ • የ29 ዓመቷ የህክምና ዶክተርና ኢንጅነር ዕልልታ ጉዞ "ግለሰቡ በስካር ጥ...
1,529
news-50980126
https://www.bbc.com/amharic/news-50980126
በኬንያ በአውቶብስ ላይ በተፈፀመ ጥቃት የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ
በኬንያ በሶማሊያ ድንበር አቅራቢያ በአውቶብስ ላይ በተፈፀመ ጥቃት ሦስት ሰዎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ።
በጥቃቱ ሌሎች ሁለት ሰዎች ጉዳት ያጋጠማቸው ሲሆን በአካባቢው በሚገኝ የጤና ተቋም የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው። አውቶብሱ ከሞምባሳ ተነስቶ እየተጓዘ ሳለ ነበር በላሙ ግዛት የታጠቁ ሰዎች አውቶብሱ እንዲቆም በማስገደድ የጥይት ውርጅብኝ ያዘነቡበት። የታጣቂዎቹ ማንነት አልታወቀም። • የሞት ፍርድ ተፈርዶበት የነበረው ኬንያዊ የሕግ ዲግሪውን አጠናቀቀ • በኬንያ በ10 ዓመት ጊዜ ውስጥ የሕዝብ ቁጥር 9 ሚሊዮን ጨመረ መሠረቱን በሶማሊያ ያደረገው የአል ሻባብ ታጣቂ ቡድን በአገሪቷ በተለያዩ ጊዜያት ተ...
1,535
56072178
https://www.bbc.com/amharic/56072178
የኒኪ ሚናጅ አባት በመኪና ተገጭተው ሞቱ
የኒኪ ሚናጅ አባት ኒው ዮርክ ውስጥ በአንድ አሽከርካሪ ተገጭተው ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡
ፖሊስ በሰጠው መግለጫ መሠረት ሮበርት ማራጅ አርብ ምሽት በሎንግ አይላንድ በሚገኝ አንድ መንገድ ላይ ሲጓዙ ነበር ተገጨተው ህይወታቸው ያለፈው፡፡ አሽከርካሪው ከአካባቢው ከተሰወረ በኋላ የ 64 ዓመቱ ግለሰብ ወደ ሆስፒታል ቢወሰዱም በሚቀጥለው ቀን ህይወታቸው አልፏል፡፡ የናሳው ካውንቲ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊዎች “ምርመራው እየተካሄደ ነው” ሲሉ የጠቀሱ ሲሆን ዘፋኟ ግን እስካሁን በጉዳዩ ላይ በይፋ ምንም ነገር አልተናገረችም፡፡ መግለጫው ሮበርት ማራጅ የኒኪ ሚናጅ አባት ናቸው ባይልም፣ የፖሊስ ቃል አቀባይ አ...
1,546
46148447
https://www.bbc.com/amharic/46148447
አሜሪካ ለህገ ወጥ ስደተኞች ጥገኝነት መስጠት የሚከለክል ህግ ልታፀድቀቅ ነው
በአሜሪካ አዲስ በሚፀድቀው ህግ መሰረት በሜክሲኮ ድንበር በኩል የሚገቡ ህገወጥ ስደተኞች ጥገኝነት ማግኘት አይችሉም ሲሉ ባለስልጣናት አስታወቁ።
ማንኛውም ግለሰብ በሜክሲኮ ድንበር በሕገወጥ መልኩ የሚገባ ከሆነ ጥገኝነት ቢጠይቅም ማግኘት አይችልም። ህጉ ተግባራዊ የሚሆነው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሲፈርሙበት እንደሆነ ተገልጿል። እንደ ፍትህና አገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር መስሪያ ቤት ባለስልጣናት መግለጫ ከሆነ ሕጉ ጥገኝነት ፈላጊዎች የፕሬዝዳንቱ ክልከላዎችን እንዳይተላለፉ ያደርጋል። • አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችው ማዕቀብ ተግባራዊ ሊደረግ ነው • ትራምፕ ጠቅላይ አቃቢ ሕጉን አባረሩ • የዲሞክራቶች ድል ለትራምፕ ድንጋጤ በመግለጫው ላይ ፕሬዝዳንት ት...
1,548
news-45899144
https://www.bbc.com/amharic/news-45899144
የሳዑዲው ጋዜጠኛ ለመገደሉ ቱርክ አሳማኝ ማስረጃ እንድታቀርብ አሜሪካ ጠየቀች
አሜሪካ የጠየቀችው ሳዑዲው ጋዜጠኛ ጀማል ጋሾጊ በርግጥም በኢስታንቡል የሳውዲ ቁንስላ ውስጥ መገደሉን የሚያሳይና የሚያሳምን የተቀረፀ ማስረጃ እንድታቀርብላት ነው።
ትናንት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የተቀረፀ የዚህ ዓይነት ማስረጃ ካለ ጠይቀናል" ሲሉ በዋይት ሃውስ ላጋዜጠኞች ተናግረዋል። ሳዑዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ ከ 16 ቀን በፊት በኢስታንቡል ከሚገኘው የአገሩ ማለትም የሳውዲአረብያ ቁንስላ ከሚገኝበት ህንፃ ከገባ በኋላ ማንም አላየውም። ጋዜጠኛው ከመጥፋቱ በፊት የፃፈውን ፅሁፍ ዋሽንግተን ፖስት አትሞት ነበር።በፅሁፉ በመካከለኛው ምስራቅ የሚዲያ ነፃነት እንደሚያስፈልግ የሚገልፅ ነው። • የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ አዲስ አበባ ፖሊ...
1,557
news-51401847
https://www.bbc.com/amharic/news-51401847
በህንድ የአንድ ህንጻ ነዋሪዎች በውሃ ቧንቧቸው አረቄ መፍሰሱ ደንጋጤን ፈጥሮባቸዋል
በህንድ አንድ ከተማ ውስጥ የአንድ ህንጻ ነዋሪዎች ከቧንቧቸው የአረቄ እና የቢራ ቅልቅል የሆነ አልኮል መፍሰሱ ደንጋጤን ፈጥሮባቸዋል።
ባሳለፍነው ሰኞ ነበር ኬራላ በምትሰኘው የህንድ ከተማ በሚገኝ አንድ የመኖሪየ ህንጻ ላይ ከፍተኛ ጠረን እና ቡኒ ቀለም ያለው መጠጥ ከግለሰቦች ቧንቧ መፍሰስ የጀመረው። ነዋሪዎቹ የገጠማቸውን ነገር በፍጥነት ለሚመለከተው የመንግሥት ቢሮ ካስታወቁ በኋላ፤ የሚጠቀሙት የውሃ ጉድጓድ በመንግሥት መስሪያ ቤት በስተት መበከሉን ተረድተዋል። ነዋሪዎቹ የውሃ አቅርቦት ከሚያገኙበት የውሃ ጉድጓድ አቅራቢያ በመንግሥት የተወረሰ 6ሺህ ሊትር አልኮል ተቀብሮ ኖሯል። በፍርድ ቤት ትዕዛዝ በትልቅ ጋን ተደርጎ እንዲቀበር የተደ...
1,558
news-45366338
https://www.bbc.com/amharic/news-45366338
ተመድ ቻይና ''ሙስሊሞችን በጅምላ መያዟ » አሳስቦኛል አለ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በፀረ ሽብር ርምጃ ሰበብ የተያዙትን የቻይና የዩጉሁረስ የጎሳው አባላት እንዲፈቱ ጠየቀ።
የተመድ ቻይና በዩጉሁረስ ጎሳ አባላት ላይ መድሎ ትፈፅማለች ሲል ከሷል። ቻይና ቁጥራቸው 1 ሚሊየን የሚሆኑ፣ በምዕራብ ዣንግጂያንግ ክልል የሚኖሩ ሙስሊም የዩጉሁረስ ጎሳ አባላትን በ «መልሶ ማስተማር» ጣቢያዎች ውስጥ ማጎሯን የሚያሳይ 'ሪፖርት' መውጣቱን ተከትሎ ነው ተመድ ድምፁን ያሰማው። ቤጂንግ አቤቱታውን ብትቃወምም የተወሰኑ የሃይማኖት አክራሪዎች ለ«መልሶ ማስተማር» ዓላማ እንደያዘች አምናለች። • በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያዊያን ንብረት ተዘረፈ • ሳሙኤል ኤቶ ለቀድሞው የብሄራዊ ቡድን አምበል ቤት ...
1,574
news-48585207
https://www.bbc.com/amharic/news-48585207
በማሊ በምትገኝ አንድ መንደር ውስጥ '100 ሰዎች ተገደሉ'
ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ማሊ እየወጡ ያሉ ሪፖርቶች እንደሚጠቁሙት በሃገሪቱ ዶጎን የሚባሉ የጎሳ አባላት መኖሪያ በሆነች መንደር በተፈጸመ ጥቃት ከ100 ሰዎች በላይ ተገድለዋል።
ጥቃቱ የተፈጸመው በመካከለኛ ማሊ ሶብሌ ኮው በምትባል አንስተኛ መንደር ውስጥ መሆኑን 'አርኤፍአይ' የተሰኘው የፈረንሳይ የዜና ወኪል ዘግቧል። የአከባቢው ባለስልጣናት እንደሚሉት ከሆነ ደግሞ የሟቾች አስክሬን እንዲቃጠል ተደርጓል። ተጨማሪ የሟቾች እስክሬን እየተፈለገ መሆኑን የአከባቢው ባለስልጣናት ጨምረው ተናግረዋል። • ባባኒ ሲሶኮ፦ 'ዓለም አቀፉ ምትሃተኛ' • "አንቆ የሚገድለን ሰውዬ ደክሞት ሳልታነቅ ቀረሁ" የሞት-እምቢ ታሪክ • "ከሷ ጋር የምኖረው እንዳትገድለኝ ስለምፈራ ብቻ ነው" ከቅርብ ወራት ...
1,578
news-56121973
https://www.bbc.com/amharic/news-56121973
እስራኤል እና ሶሪያ የእስረኞች ልውውጥ አካሄዱ
አንዲት እስራኤላዊት ድንበር ስታቋርጥ በቁጥጥር ስር መዋሏንና መታሰሯን ተከትሎ እስራኤል እና ሶሪያ በሩሲያ አሸማጋይነት የእስረኞች ልውውጥ አካሄዱ።
የእስራኤል ጦር ሐሙስ ዕለት በአገሪቱ ቁጥጥር ስር የቆዩ የነበሩ ሁለት ሶሪያውያን እስረኞች እንደተመለሱ አስታውቋል። ግለሰቧ ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት ነበር በኩኔይትራ አቅራቢያ ወደ ሶሪያ መግባቷ የተገለጸው። ሴትየዋ ወደ እስራኤል ለመመለስ ዝግጅቷን አጠናቃለች። የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ ግለሰቧ ከሶሪያ ወደ ሩሲያ ማቅናቷን ተከትሎ እሷን የሚያመጣ አውሮፕላን ተልኳል፡፡ ሩሲያ ከሶሪያ መንግስት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ያላት ሲሆን በጎርጎሮሳዊያኑ 2019 አንድ የእስራኤል ወታደር አስክ...
1,583
news-52774082
https://www.bbc.com/amharic/news-52774082
አሜሪካ ውስጥ አባት በቀጥታ ውይይት ላይ ሳሉ በልጃቸው በስለት ተገደሉ
የ72 ዓመቱ አዛውንት ከ20 ሰዎች ጋር ዙም በተባለው የቪዲዮ የውይይት መድረክ ላይ እያወሩ እንዳሉ ኒው ዮርክ ውስጥ በገዛ ልጻቸው በስለት ተወግተው እንደተገደሉ ፖሊስ አስታወቀ።
ድዋይት ፓወርስ የተባሉት አዛውንትን የ32 ዓመቱ ልጃቸው በስለት ከወጋቸው በኋላ ከቤታቸው በመስኮት ዘሎ ከወንጀሉ ስፍራ አምልጦ ነበር። ነገር ግን ጥቃቱ ሲፈጸም በቪዲዮው ውይይት ላይ ተሳታፊ የነበሩት ሰዎች ለፖሊስ ሪፖርት በማድረጋቸው ተጠርጣሪው የአዛውንቱ ልጅ በአንድ ሰዓት ውስጥ ተይዟል። የሟች አዛውንት ልጅ ቶማስ ስካሊ ፓወርስ አባቱ ላይ በፈጸመው የግድያ ወንጀል ክስ ተመስርቶበታል። ፖሊስ ስለወንጀሉ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳለው ተጠርጣሪው በደረሰበት ጉዳት ሆስፒታል መግባቱን ጠቅሶ፤ ግለሰቡ ህክም...
1,599
news-54874865
https://www.bbc.com/amharic/news-54874865
አሜሪካ፡ የስድስት ዓመቱ ታዳጊ በጎ ተግባር የበርካቶችን ልብ ነክቷል
የስድስት ዓመቱ ልጅ በማክዶናልድ ከጀርባው ለተሰለፈው ግለሰብ ያደረገው በጎ ነገር ለመገበያየት ከጀርባው ተሰልፈው የነበሩትን ሁሉ ልብ የነካ ነገር ሆኗል።
ብሌክ ዱርሃም የተሰኘው ይህ የስድስት ዓመት ልጅ ቁርሱን ለመግዛት ከእናቱ ጋር በማክዶናልድ ተሰልፎ ነበር። በኋላ ግን ከጀርባው ለተሰለፈው ሰው አንዳች ነገር ማድረግ እንሚፈልግ ለእናቱ ይነግራታል። ከዚያም ለምትታዘዛቸው ግለሰብ ከጀርባቸው የቆመው መኪና ውስጥ ላለው ግለሰብ ምግብ መግዛት እንደሚፈልግ ይነግራታል። ቀጥሎም መኪናቸው ውስጥ በመሆን ተራቸውን እየጠበቁ የነበሩ ሌሎች ግለሰቦች በአጠቃላይ አንዳቸው ለሌላኛቸው በመክፈል የዚህን ታዳጊ ልጅ በጎነት ተጋርተዋል። ብሌክ ስለምግባሩ ለጠየቁት ጋዜጠኞች ሲ...
1,641
news-45505803
https://www.bbc.com/amharic/news-45505803
አይፎን አዲስ ስልኮችን እና ሰዓት ይዞ ብቅ ብሏል
አፕል የተሰኘው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አይፎን ኤክስ ኤስ (iPhone XS) ብሎ የሰመየመውን ዘመናይ ስልክ እና የእጅ ሰዓት ለገበያ ይፋ አድርጓል።
አይፎን ኤክስኤስ ማክስ (iPhone XS Max) 6.5 ኢንች ወይም 16.5 ሴንቲ ሜትር ስፋት ያለው ስክሪን ሲኖረው አይፎን ኤክስ ኤስ (iPhone XS) ደግሞ በ6.1 ኢንች ርዝማኔ ነው ወደ ገበያ የዘለቀው። ከስልኩ ጋር ግንኙነት ያለው እጅ ሰዓትም ይፋ የሆነው በትላንትናው ዕለት ነው። • ብላክቤሪ ለዕፅ አዘዋዋሪዎች እየሰጠ ያለው ጥቅም ከሌሎች የአይፎን ምርቶች ላቅ ባለ ሁኔታ አይፎን ኤክስ ኤስ (iPhone XS) ዋጋው ወደድ ይላል የተባለለት ይህ ስልክ ከ749 ዩሮ (26 ሺህ ብር ገደማ) ጀምሮ እ...
1,644
45405012
https://www.bbc.com/amharic/45405012
ቦቢ ዋይን፤ "አንዳች የሰውነቴ ክፍል ከስቃይ አልዳነም"
ዩጋንዳዊው ሙዚቀኛና የህዝብ እንደራሴ በእስር ላይ ሳለ ከፍተኛ ስቃይ እንደረሰበትና "አንዳች የሰውነቴ ክፍል ከስቃይ አልዳነም" በማለት በፌስቡክ ገጹ አሳውቋል።
ቦቢ ዋይን ቦቢ ዋይን በሀገር መክዳት ተከሶ ለእስር ከተዳረገ በኃላ ባለፈው ሳምንት በዋስ መለቀቁ ይታወሳል። አሁን ወደ አሜሪካ አቅንቶ ህክምና እያደረገ ይገኛል። የኡጋንዳ ወታደራዊ ሀይሎች እስር ቤት ውስጥ እንዳሰቃዩት ከተናገረ ቢቆይም የዩጋንዳው ፕሬዘዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ "ሀሰት ነው" ሲሉ አጣጥለውታል። • ቦቢ ዋይን፦ ኡጋንዳዊው እንደራሴ እንደገና ታሠረ • 'ስቃይ የደረሰበት' ኡጋንዳዊ ፖለቲከኛ ተፈታ በሀገር መክዳት የተከሰሰው ቦቢ ዋይን በበኩሉ ክሱን "ግራ የሚያጋባ" ብሎ በሱ በኩል ያለውን እውነ...
1,659
50997429
https://www.bbc.com/amharic/50997429
በሊቢያ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ላይ በደረሰ ጥቃት በርካቶች ሞቱ
በሊቢያዋ ዋና ከተማ ትሪፖሊ በሚገኝ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ላይ በደረሰ ጥቃት 28 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን የሊቢያ ባለሰልጣናት ተናገሩ።
ስለ ጥቃቱ ዝርዝር መረጃ ባይወጣም ለጄነራል ካሊፍ ኸፍታር ታማኝ በሆኑና በምስራቂያዊ ሊቢያ በመሸጉ አማፂያን የተፈፀመ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። ከጥቃቱ በኋላ የተወሰደ ምስል እንደሚያሳው የሞቱ ሰዎች አካል በየስፍራው ወድቆ ይታይ ነበር። • ቴህራን ጥቃት ከፈፀመች በሚል አሜሪካ 52 የኢራን ተቋማት ላይ መሳሪያዋን አነጣጥራለች • "የህወሃትን ህልውና የሚወስን ልዩና ታሪካዊ ጉባዔ" ደብረፂወን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) • ለማርስ የተጻፈው ብሔራዊ መዝሙር የተባበሩት መንግሥታት የሚደገፈው የሊቢያ መንግሥት በ...
1,671
50470263
https://www.bbc.com/amharic/50470263
ናይጄሪያ ውስጥ ቤት ሲጠብቅ የነበረው አንበሳ በፖሊስ ተያዘ
የናይጄሪያዋ ከተማ ሌጎስ ውስጥ ቤት ሲጠብቅ ነበር የተባለው አንበሳ ተይዞ ወደ እንስሳት ማቆያ ተወስዷል።
የሁለት ዓመቱ ታዳጊ አንበሳ ይኖርበት የነበረው ቤት ከአንድ ትምህርት ቤት በተቃራኒ ያለ ነው። አንበሳው በማደንዘዣ ጥይት ከተመታ በኋላ ቦጊጁ ኦሙ ወደተሰኘ የእንስሳት ማቆያ እንዲሄድ መደረጉን አንድ ባለሥልጣን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ሰኞ ዕለት የተያዘው አንበሳ ባለቤት ማንነት ያልታወቀ ሲሆን፤ ባለቤቱ ራሱን አሳልፎ ለፖሊስ እንዲሰጥ አሊያ የእሥር ትዕዛዝ እንደሚወጣበት የከተማዋ ፖሊስ አስታውቋል። የሌጎስ ስቴት ኢንቫይሮሜንታል ሳኒቴሽን አባል የሆኑ ባለሙያዎችና የመንደሪቱ ነዋሪዎች ለመንግሥት አቤቱታ ካቀረ...
1,671
news-42220572
https://www.bbc.com/amharic/news-42220572
የፕላስቲክ ብክለትን እንደሚያስቆም ተስፋ የተደረገበት ስምምነት
ከጥቂት ቀናት በኋላ በሚደረገው የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ሃገራት ፕላስቲክ ቆሻሻዎች ባህሮችን እንዳይበክሉ የሚያስችሉ ጠንካራ ስምምነቶችን እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
በአካባቢ ደህንነት ላይ ትልቅ ችግር የሚያስከትሉት የፕላስቲክ ቁሳቁሶች የአካባቢ ጥበቃ ስምምነቶች ትኩረት መሆናቸውን ኤክስፐርቶች ይናገራሉ። ስለዚህም ተስፋ በተጣለበት ስብሰባ ፕላስቲኮች የሚያስከትሉትን የአካባቢ ቀውስ የሚያስቆም ጠንካራ ስምምነት እንዲደረግ በኬንያ ናይሮቢ የከተሙት ልዑካን ዝግጅት እያደረጉ ነው። ስምምነቶቹ በጠንካራ እርምጃ የሚታገዙ እንደሚሆኑም ይታመናል። ልዑካኑ ፕላስቲኮችና ጥቃቅን ፕላስቲክ ነክ ቆሻሾች የሚያስከትሉትን ችግር ለመቅረፍ የሚረዱ አማራጮችንም እየተመለከቱ ነው። አሜሪካ ...
1,673
44352200
https://www.bbc.com/amharic/44352200
ተጣብቀው የተወለዱት ታንዛኒያውያን ሕይወታቸው አለፈ
ማሪያና ኮንሶላታ ይባላሉ። ላለፉት 21 ዓመታት ጉበትና ሳንባን በጋራ ነበር የሚጠቀሙት። የየራሳቸው ልብ፣ ጭንቅላትና ክንዶች ነበሯቸው።
መስከረም አካባቢ ከልብ ህመም ጋር በተያያዘ ሆስፒታል ገብተው ነው ያለፈው ቅዳሜ ሕልፈታቸው ከወደ ታንዛኒያ የተሰማው። መንትያዎቹ በታንዛዊያን ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበሩ ሲሆን የሞታቸው ዜና ሲሰማ አገር አንብቶላቸዋል። እጅግ በርካታ የአገሬው ዜጎች ትናንት ዕሑድ በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን መሪር ሐዘናቸውን ሲገልጹ ውለዋል። ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ በትዊተር ገጻቸው እንዳሉት የመንትዮቹ ዜና እንዳሳዘናቸውና እህትማማቾቹ ሐገራቸውን ለማገልገል ጽኑ ፍላጎት እንደነበራቸው አውስተዋል። መንትዮቹ ባለፈው ዓመት ...
1,678
news-48277935
https://www.bbc.com/amharic/news-48277935
በሶማሊያ ሀገር አቀፍ ፈተና በመሰርቁ ለሌላ ጊዜ ተዘዋወረ
ባለፉት ዓመታት የማህበራዊ ሚዲያዎች በፍጥነት መስፋፋት ለምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የትምህርት ምዘና አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል። ሶማሊያም ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት ያጋጠማትን ክስተት ተጋፍጣለች።
በፈተናው መሰረዝ 31 000 ተማሪዎች ይስተጓጎላሉ ተብሏል። የትምህርት ሚንስትሩ አብዱላሂ ጎዳህ ባሬ እንደተናገሩት እስካሁን የተወሰዱት ፈተናዎች ተሰርዘዋል። ይህ ውሳኔም በመዲናዋ ሞቃዲሾ የተማሪዎች አመፅን አስነስቷል። ፈተናው ወደግንቦት መጨረሻ የተዘዋወረ ሲሆን ዳግመኛ ስርቆትን ለመከላከል የማህበራዊ ሚዲያዎች እንደሚዘጉ አስታውቀዋል። ሚንስትሩ በንግግራቸው የትኞቹ የማህበራዊ ሚዲያዎች እንደሚዘጉና በየትኞቹ የሃገሪቱ ክፍሎች እንደሚዘጉ በግልፅ አላስቀመጡም። ዳልሳን የተባለ የሃገሪቱ ሬዲዮ እንደዘገበው ...
1,680
news-49354758
https://www.bbc.com/amharic/news-49354758
የሱዳን የቀድሞ የመረጃና ደህንነት ኃላፊ ሳላህ ጎሽ አሜሪካ እንዳይገቡ ታገዱ
የሱዳን የቀድሞ የመረጃና ደህንነት ኃላፊ ሳላህ ጎሽ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ መታገዳቸው ተገለፀ። የቀድሞ ኃላፊው ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የታገዱት በሰብአዊ መብት ጥሰት እጃቸው አለበት በሚል ነው።
እርሳቸው ብቻም ሳይሆኑ ቤተሰባቸውም ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ እገዳው ተጥሎባቸዋል። • በሱዳን ወታደራዊ ምክርቤቱና ተቃዋሚዎች ተስማሙ • ሳዑዲ አረቢያ ለሱዳን የገንዘብ ድጋፍ አደረገች የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ እንደሚያትተው የቀድሞ ኃላፊው ሳላህ፤ የሱዳን ብሔራዊ የፀጥታና ደህንነት ኃላፊ በነበሩበት ወቅት ሰዎችን በማሰቃየት እጃቸው እንዳለበት ተጨባጭ ማስረጃ አለኝ ብሏል። የቀድሞ የአገሪቷ ፕሬዝዳንት ኦማር አል በሽር ከሥልጣን እስከተወገዱበት ሚያዚያ ወር ድረስ ከመረጃና ደህንነት ኃ...
1,681
53296660
https://www.bbc.com/amharic/53296660
የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ የ166 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ
የታዋቂው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በተቀሰቀሰው ተቃውሞና አለመረጋጋት የ166 ሰዎች ህይወት ማለፉን በትናንትናው ዕለት ፓሊስ አስታውቋል።
ድምፃዊው ሰኞ ሰኔ 22፣ 2012ዓ.ም ገላን አካባቢ መገደሉን ተከትሎ 145 ሰላማዊ ሰዎችና 11 የፀጥታ ኃይሎች መሞታቸውን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፖሊስ ኮሚሽነር ግርማ ገላን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። ምክትል ፖሊስ ኮሚሽነሩ ከዚህም በተጨማሪ 167 የሚሆኑ ግለሰቦችም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ብለዋል። ከአለመረጋጋቱና ሁከቱም ጋር በተያያዘ 1 ሺህ 84 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም ኮሚሽነሩ ግርማ አክለው ገልፀዋል። ባለስልጣናቱ ለህይወት መጥፋት ምክንያት ያሉት ከፀጥታ ኃይሎች በተተ...
1,695
44625359
https://www.bbc.com/amharic/44625359
ባሏን በስለት የገደለችው ኑራ ሁሴን
የሱዳን ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የኑራ ሁሴንን የሞት ፍርድ ቀልብሶታል። ኑራ አስገድዶ የደፈራትን ባለቤቷን በመግደሏ የሞት ፍርደኛ ነበረች።
የ19 ዓመቷ ኑራ አሁን በአምስት ዓመት ጽኑ እስራት ብቻ እንድትቀጣ ተወስኖላታል። እናቷ ዘይነብ አሕመድ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ልጃቸው ኑራ ሕይወቷ በመትረፉ እጅግ ደስተኛ ሆናለች። በዓለም ታዋቂና ተጽእኖ ፈጣሪ የሆኑ ሰዎች "ፍትህ ለኑራ" የሚል የማኀበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ከፍተውላት ነበር። ባለፈው ወር ኢስላማዊው ፍርድ ቤት ኑራ በስቅላት እንደትቀጣ ወስኖባት ነበር። ኑራ ሁሴን ባለቤቷ የአክስት ልጆቹን ሰብስቦ እጅና እግሯን ጠፍረው እንዲይዙለት ካደረገ በኋላ ይደፍራት እንደነበርና ይህንኑ ተግባሩን ለሁለተኛ...
1,708
news-54314815
https://www.bbc.com/amharic/news-54314815
አርሜንያ እና አዘርባጃን በአወዛጋቢው ክልል ተጋጩ
ናጎርኖ- ካራባክ ተብሎ በሚታወቀው አወዛጋቢ ክልል ውስጥ የአርሜንያናና የአዘርባጃን ወታደሮች መጋጨታቸው ተዘገበ።
የአርሜንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሺንያን እንዳስታወቁት የአዘርባጃን ወታደሮች በአየር እና በዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች በመታገዝ ጥቃት ሰንዝረዋል። አክለውም የአርሜንያ ወታደሮች በበኩላቸው በሰጡት ምላሽ ሁለት የአዘርባጃን ሄሊኮፕተሮችን እና ሶስት ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ተኩሰው መጣላቸውን አስታውቀዋል። አዘርባጃን በበኩሏ አርሜንያ በአወዛጋቢው ክልል መስመር ላይ ተቀጣጣይ ፈንጂዎችን በመጠቀም ዘመቻ መክፈቷን ገልጻለች። ናጎርኖ- ካራባክ የተባለውን ክልል ተከትሎ ለረዥም ዓመታት የቆየው ይህ የሁለቱ አገ...
1,720
news-55614499
https://www.bbc.com/amharic/news-55614499
ኮሮናቫይረስ ፡ ሲሼልስ የኮቪድ -19 ክትባት መስጠት ጀመረች
በርካቶች ለመዝናናት የሚመርጧት አፍሪካዊቷ ደሴታማ አገር፣ ሲሼልስ የኮሮናቫይረስ ክትባት መስጠት መጀመሯን አስታወቀች።
ይህንን በማድረግም ከጊኒ ቀጥላ ሁለተኛዋ አፍሪካዊት አገር ሆናለች። ጊኒ የሩሲያውን ስፑትኒክ ቪ ክትባት አነስተኛ ዶዝ ያገኘችው ባለፈው ወር ነበር። የሲሼልስ ፕሬዚደንት ዋቨል ራምካላዋን ዕሁድ እለት የመጀመሪያውን ክትባት በቀጥታ ቴሌቪዥን ሥርጭት እየታዩ ተከትበዋል። ፕሬዚደንቱ "የተሰማኝ ልክ እንደማንኛውም ክትባት ነው" በማለት ሌሎች ሰዎች ክትባቱን እንዲወስዱ አበረታተዋል። ደሴታማዋ አገር ሲሼልስ ቻይና ያበለፀገችውን ክትባት ከተባበሩት አርብ ኤምሬትስ 50 ሺህ ዶዝ [መጠን] በእርዳታ አግኝታለች። ባለ...
1,720
news-53974738
https://www.bbc.com/amharic/news-53974738
ሩዋንዳ፡ የ'ሆቴል ሩዋንዳ' ፊልም ጀግናው በሽብር ክስ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
በፈረነንጆቹ 1994 ላይ በፈጸሙት ጀብድ ''ሆቴል ሩዋንዳ'' የተሰኘው ፊልም ሆሊውድ እንዲሰራው ምክንያት የሆኑት ግለሰብ በሽብር ክስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የሩዋንዳ ባለስልጣናት አስታወቁ።
የ'ሆቴል ሩዋንዳ' ፊልም ጀግናው በሽብር ክስ በቁጥጥር ሥር ዋሉ የሁቱ ተወላጅ የሆኑት ፖል ሩሰሳባጊና በሩዋንዳ ተከስቶ በነበረው የዘር ጭፍጨፋ ወቅት ሆቴል ሩዋንዳ በሚሰኘው ሆቴላቸው ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቱትሲዎችን ከጥቃት በማስመለጣቸው ይወደሳሉ። በሩዋንዳው የዘር ጭፍጨፋ ከ800ሺህ በላይ ቱትሲዎች እና ለዘብተኛ ሁቱዎችን ተጨፍጭፈው ተገድለዋል። ፖል ሩሰሳባጊና ከሩዋንዳው የዘር ጭፍጨፋ በኋላ የጦር ክንፍ ያለው እና መቀመጫውን ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኦፍ ኮንጎ ያደረገ ተቃዋሚ ፓርቲ መስርተው ነበር። ...
1,720
news-49417511
https://www.bbc.com/amharic/news-49417511
ትሬቨር ኖዋ፡ የዓለማችን አራተኛው ቱጃር ቀልደኛ
የተወዳጁ 'ዘ-ዴይሊ ሾው' አሰናጅና እውቁ ደቡብ አፍሪካዊ ኮማኪ ትሬቨር ኖዋ የሕይወት አጋጣሚዎቹንና ሁሉን ነገር ወደ ሳቅ በመለወጥ የሚታወቅ ኮሜዲያን ነው።
• ደቡብ አፍሪካዊው ኮማኪ ትሬቨር ኖዋ እየተወገዘ ነው ነዋሪነቱን በአሜሪካ ያደረገው ቀልደኛው ከዓለማችን ኮሜዲያን አራተኛው ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን በዘንድሮው ዓመት የፎርብስ የዓለማችን ቱጃሮች ዝርዝር ውስጥ ስሙ ሰፍሯል። በደቡብ አፍሪካዋ ሶዌቶ የተወለደው ትሬቨር፤ በመፅሔቱ ዝርዝር ውስጥ እስከ አስር ባሉት ደረጃዎች ውስጥ ሲሰፍር ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የ35 ዓመቱ ትሬቨር ባለፈው ዓመት ብቻ በ 'ዘ ዴይሊ ሾው' የሚያዘጋጀው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ጨምሮ ከተለያዩ ፕሮጀክቶች 28 ሚሊየን ዶላር ገቢ አ...
1,721
news-55374852
https://www.bbc.com/amharic/news-55374852
በአፍጋኒስታን በደረሰ ፍንዳታ የ15 ህጻናት ሕይወት አለፈ
በምስራቃዊ የአፍጋኒስታን ግዛት ጋዝኒ በደረሰ ፍንዳታ 15 ህጻናት ሲገደሉ 20 ሰዎች ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው ባለስልጣናትና የፖሊስ ምንጮች ገለጹ።
የፍንዳታው ምክንያት እስካሁን በትክክል ምን እንደሆነ ባይታወቀውም የአከባቢው ባለስልጣናት በሰዎች ጉልበት በሚጎተት የሰዎች ማመላለሻ ጋሪ ላይ ቦምብ ፈንድቶ ጉዳት ሳያደርስ አይቀርም ብለዋል። የአከባቢው ነዋሪዎች በበኩላቸው ፍንዳታው የተከሰተው በመንደሩ የሚገኙ ህጻናት ተቀጣጣይ ነገር ለአንድ የመንገድ ላይ ቸርቻሪ ለመሸጥ ሲሞክሩ ነው ይላሉ። የታሊባን ታጣቂዎችም ቢሆኑ ፍንዳታው ሆነተብሎ የተፈጸመ እንዳልሆነ አስታውቀዋል። ፍንዳታው የተሰማው ትናንት ምሽት እኩለ ሌሊት አካባቢ ሲሆን በመንደሪቷ የሚገኙ ሰዎ...
1,721
news-50909692
https://www.bbc.com/amharic/news-50909692
የአንድ የቤተሰብ አባላት የሆኑ ሶስት ሰዎች ሰጥመው ሞቱ
የአንድ የቤተሰብ አባላት የሆኑ ሶስት ሰዎች ስፔን ውስጥ በሚገኘው ኮስታ ዴል ሶል ሪዞርት ውስጥ ሰጥመው መሞታቸው ተገልጿል።
በፈረንጆቹ ገና ዋዜማ ዕለት የመዋኛ ገንዳ ውስጥ የተገኙት የቤተሰብ አባላት ሰዎች ደርሰው ሲያወጧቸው ምንም አይነት እንቅስቃሴ አልነበራቸውም ብሏል የድርጅቱ አስተዳደር። አንዳንድ ዘገባዎች ይዘውት በወጡት መረጃ መሰረት አንዲት የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ወደ ውሃው ገብታ ስትቸገር የተመለከቱት ወንድሟና አባቷ ወደ ውሀው ውስጥ ዘልለው ገብተዋል። • ስድስት መሠረታዊ ጥያቄዎች በጣና እምቦጭ ዙሪያ • ''በፍርሀት የምንኖርና በሃገራችን እንደ ሁለተኛ ዜጋ የምንቆጠር ሰዎች ሆነናል'' • በቀጥታ ሥርጭት ደስታዋን መቆ...
1,722
news-45430383
https://www.bbc.com/amharic/news-45430383
ባቡር ውስጥ ወንበርዎን ለማን ይለቃሉ?
ልጅ የታቀፈች ሴት ባቡር ውስጥ ቢመለከቱ መቀመጫዎን ይለቁላታል? የብዙዎች ምላሽ "መጠርጠሩስ" ሊሆን ይችላል። ከወደ እንግሊዝ የተሰማው ዜና ግን አጀብ ያስብላል።
ልጇን ቆማ ለማጥባት የተገደደችው እናት ኬት ሂቸንስ 32 ዓመቷ ነው። ከለንደን ወደ ዊክፎርድ ለመሄድ ባቡር ተሳፍራ ነበር። የስድስት ወር ልጇን ታቅፋ ባቡር ውስጥ ስትገባ ሁሉም መቀመጫዎች ተይዘው ነበር። አይኗ ወዲያ ወዲህ ቢያማትርም ወንበሩን ሊለቅላት የሚፈቅድ አላገኘችም። • ልጁን ጡት ያጠባው አባት • የዱቄት ወተት እና የእናት ጡት ወተት ምንና ምን ናቸው? •የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች አሥመራ ላይ ይመክራሉ ልጇን ማጥባት ስትጀምርም ማንም አልተነሳላትም። ተሳፋሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የባቡሩ...
1,725
news-42363221
https://www.bbc.com/amharic/news-42363221
ናይጀሪያዊቷ ልጆቿን ልትሸጥ ስትል ተያዘች
ናይጀሪያዊቷ እናት የአንድ ወር ዕድሜ ያላቸውን መንታ ሴት ልጆቿን ልትሸጥ ስትል ፖሊስ በቁጥጥር ስር አውሏታል።
ህፃናትን በህገ-ወጥ መንገድ በማዘዋወር የተከሰሰች ሲሆን ሌሎችም ክሶች እንደሚጨመሩባት ፖሊስ አስታውቋል። የተያዘችውም ልጆቿን 27 000 ብር ለመሸጥ ስትደራደር ነው ገዢው ለፖሊስ ያስታወቀው ህፃናትን መሸጥ እንዲሁም በህገወጥ መንገድ ለጉዲፈቻ መስጠትም ሆነ ማዘዋወር በናይጀሪያ ስር የሰደደ ችግር ነው። የ30 ዓመቷ እናት በሰሜናዊ ናይጀሪያ በምትገኘው ካትሲና ፍርድ ቤት በቀረበችበት ወቅት ይግባኝ ባትጠይቅም የእምነት የክህደት ቃሏን በሰጠችበት ወቅት ግን "ኢኮኖሚያዊ ችግሮች" እንዳስገደዷት የሀገሪቱ ጋር...
1,730
news-56206806
https://www.bbc.com/amharic/news-56206806
የሩሲያ ዲፕሎማቶች ጓዛቸውን በእጅ በሚገፋ ጋሪ ሸክፈው ከሰሜን ኮሪያ ወደ ሩሲያ ተሻገሩ
ሰሜን ኮሪያ በምትተገብረው ጥብቅ የኮቪዲ-19 መመሪያ ምክንያት አንድ የሩስያ ዲፕሎማቶች ቡድንና ቤተሰቦቻቸው ከሰሜን ኮሪያ ባልተለመደ ሁናቴ ለመውጣት ተገደዋል።
የዲፕሎማቶቹ ቡድን ጓዛቸውን በእጅ በሚገፋ ጋሪ ሸክፈው ከሰሜን ኮሪያ ወደ ሩሲያ ድንበር ተሻግረዋል። ቁጥራቸው ስምንት የሚሆኑት ዲፕሎማቶቹና ቤተሰቦቻቸው ለ1 ኪ.ሜ ያክል በባቡር ሀዲድ ላይ በሚሽከረከር የእጅ ጋሪ ንብረቶቻቸውን እና ልጆቻቸውን ጭነው ወደ ሩሲያን ድንበር አቋርጠዋል። ሩሲያዊያኑ ወደ አገራቸው ድንበር ከመሻገራቸው በፊት፤ ወደ ሁለቱ አገራት አዋሳኝ ድንበር ለመድረስ ረዥም የባቡር እና የአውቶብስ ጉዞ ማድረጋቸውም ተጠቁሟል። ሰሜን ኮሪያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በርካታ የትራንስፖርት...
1,736
news-45548645
https://www.bbc.com/amharic/news-45548645
በሰንቀሌ ፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ከ2000 በላይ ሰልጣኞች በምግብ መመረዝ ምክንያት ወደ ሆስፒታል ተወሰዱ
የሰንቀሌ የፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ሰልጣኞች የሆኑ ወደ 3 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች የጤና እክል እንደገጠማቸው ተገለጸ። ሰልጣኞቹ ከትላንት ምሽት ጀምሮ በአቅራቢያቸው ወደሚገኙ የህክምና መስጫዎች አቅንተዋል።
የማዕከሉ ሰልጣኞች ህክምና ከተሰጠባቸው ሆስፒታሎች አንዱ የሆነው የአምቦ ሪፈራል ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ጎንፋ ሞቲ ለቢቢሲ እንደገለጹት፤ ሰልጣኞቹ የገጠማቸው የጤና እክል መነሻው የምግብ መመረዝ አልያም የተበላሸ ምግብ መብላት ሊሆን ይችላል። • ሞትና መፈናቀል በአዲስ አበባ ዙሪያ • ኢትዮጵያና ኤርትራ የሠላም ስምምነት ተፈራረሙ • "ለውጡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል ውጤት ነው" ዳዉድ ኢብሳ ሰልጣኞቹ ከተመገቡት ምግብና ከመጠጣቸው ናሙና ተወስዶ ለምርመራ ወደ አዲስ አበባ መላኩንና ውጤቱን በመጠባ...
1,743
51186889
https://www.bbc.com/amharic/51186889
ስሪ ላንካ በመንትያ ቁጥር ክብረ ወሰን ለመስበር ያደረገችው ሙከራ ከሸፈ
ስሪ ላንካ በመንትያ ቁጥር ክብረ ወሰን ለመስበር ያደረገችው ሙከራ ሳይሳካላት ቀርቷል።
በሲሪ ላንካ የሚገኙ መንተዮች በሙሉ በመዲናዋ ኮሎምቦ በአንድ ስታዲየም ውስጥ እነዲሰባሰቡ ጥሪ ተደርጎላቸው ነበር። ዓላማውም በፈረንጆቹ 1999 ላይ በታይዋን ተይዞ የነበረውን የዓለም ክብረ ወሰን ለመስበር ነበር። ታይዋን 3 ሺ 961 መንትያዎችን፣ 37 በአንዴ ሦስት ሆነው የተወለዱ መንትያዎች እንዲሁም 4 ሆነው የተወለዱ አራት መንትያዎችን በአንድ ስፍራ በማሰባሰብ በዓለም የድንቃ ድንቅ መንዘገብ ላይ ተመዝግባ ትገኛለች። ሰሪ ላንካውያኑ በርካታ መንትያዎችን በአደባባይ ጠርተው ለዕይታ ቢያበቁም በታይዋን ...
1,743
news-53463265
https://www.bbc.com/amharic/news-53463265
ሱዳን ጦሩን በሚሳደቡ ግለሰቦች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምሬያለሁ አለች
በሱዳን የመብት አቀንቃኞች፣ ጋዜጠኞች የሱዳንን ጦር ተሳድበዋል በሚል እርምጃ መወሰድ መጀመሩን ጦሩ አስታውቋል።
ጦሩ ባወጣው መግለጫም ድርጊታቸው "ከትዕግስት አልፏል" ብሏል። የመብት ታጋዮችና ጋዜጠኞች ባለፈው አመት በተደረገው ተቃውሞ የተገደሉ ሱዳናውያን ላይ የሚደረገውን ምርመራ ጦሩ እያደናቀፈ ነው በማለት ይተቹታል። የሱዳን የጦር ኃይል በበኩሉ ይህ ውንጀላ ነው በማለት በፍፁም አልተቀበለውም ግድያዎቹን የፈፀሙ አካላት ለህግ ይቀርባሉም እያለ ነው። ባለፈው ወር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን መንግሥታቸው ቃል የገባውን ለውጦችና ማሻሻያዎች ተግባራዊ እንዲያደርግ እንዲሁም የሲቪል አመራሩም ሙሉ በሙሉ ስልጣኑን ...
1,747
55547009
https://www.bbc.com/amharic/55547009
አሜሪካዊው ራፐርና ፕሮዲዩሰር ዶ/ር ድሬ ሆስፒታል ገባ
በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ ስኬታማ እና ተደማጭነት ካላቸው አሜሪካውያን መካከል አንዱ የሆነው ራፐር እና ፕሮዲዩሰር ዶ/ር ድሬ በአንጎል የደም ቧንቧ ችግር ምክንያት በሆስፒታል ህክምና እየተደረገለት ይገኛል፡፡
የ55 ዓመቱ ዶ/ር ድሬ ሎስ አንጀለስ ወደ ሚገኘው ሴዳርስ-ሲናይ ህክምና ማዕከል ተወስዷል ሲል ቲኤምዚ ዘግቧል፡፡ ዶ/ር ድሬም በኢንስታግራም ገጹ ላይ ባሰፈረው ጽሑፍ ላይ "ጥሩ እያገገምኩ እና በህክምና ቡድኔ ጥሩ እንክብካቤ እያገኘሁ ነው" ብሏል፡፡ ከበሽታው በኋላ "እረፍት እያደረገ ነው" ሲሉ ጠበቃው ለቢልቦርድ ተናግረዋል፡፡ "ከሆስፒታል ወጥቼ በቅርቡ ወደ ቤቴ እመለሳለሁ፡፡ በሴዳር ለሚገኙ ታላላቅ የህክምና ባለሙያዎች ምስጋና አቅርቡልኝ፡፡ አንድ ፍቅር" ሲል ዶ/ር ድሬ ያለበትን አካፍሏል። የጤንነቱ ...
1,753
news-51522665
https://www.bbc.com/amharic/news-51522665
ኡጋንዳ፡ የኩዊን ኦፍ ካትዌ ተዋናይት በ15 አመቷ ህይወቷ አለፈ
ከኡጋንዳ ዝቅተኛ ከሚባለው መንደር ወጥታ ዓለምን ስላስደመመቸው ታዳጊ የቼዝ ተጫዋች ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው ኩዊን ኦፍ ካትዌ ላይ ተዋናይት የነበረችው የ15 አመቷ ታዳጊ ህይወቷ ከሰሞኑ ማለፉን ሚዲያዎች ዘግበዋል።
ኒኪታ ፐርል ዋሊግዋ በጭንቅላት ዕጢ በሽታ ስትሰቃይ ነበር ተብሏል። ከአራት አመታት በፊት ለዕይታ የበቃው ይህ ፊልም ፊዮና ሙቴሲ የተባለች ታዳጊ የነበራትን የቼዝ ችሎታ የሚያስቃኝ ነው። • ኢትዮጵያውያን 'የሌሉበት' ስለ ኢትዮጵያ የሚዘክረው ሬድ ሲ ዳይቪንግ ሪዞርት ፊልም • የ'ፍሬንድስ' ፊልም ተዋናዮች እንደገና ቢመለሱስ? በዘጠኝ አመቷ ቼዝ ጨዋታን የጀመረችው ይህች ታዳጊ ትምህርት ቤት ያልገባች ብትሆንም ዓለም አቀፍ ውድድሮችን አድርጋለች። ታዋቂዋ ኬንያዊት ተዋናይት ሉፒታ ኒዮንግ የታዳጊዋ እናት ገ...
1,757
news-55127347
https://www.bbc.com/amharic/news-55127347
አል ሻባብ ፡ በሽብር የተከሰሰው የአልሸባብ አባል እስር ቤት ውስጥ ራሱን አጠፋ
ከአምስት ዓመት በፊት በምሥራቃዊ ኬንያ ውስጥ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ላይ በተፈጸመን የሽብር ጥቃት ውስጥ ቁልፍ ሚና ነበረው የተባለው ግለሰብ እስር ቤት ውስጥ እራሱን አጠፋ።
ራሺድ ቻርለስ በፈረንጆች 2015 ዓ ም ለ148 ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን ጥቃት በማቀናበር የተከሰሰው ታንዛኒያዊ ራሺድ ቻርለስ ነው ራሱን ያጠፋው። የኬንያ መገናኛ ብዙሃን ፖሊስና የእስር ቤት ኃላፊዎችን ጠቅሰው እንደዘገቡት በጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ለአራት ቀናት በቆየ የዕገታና የግድያ ጥቃት ውስጥ እጁ አለበት የሚባለው ይህ ተከሳሽ ራሱን ያጠፋው እስር ቤት ውስጥ ነው። ጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ላይ ጥቃት ካደረሱት ውስጥ አራቱ ቀንደኛ አቀናባሪዎች በጥቃቱ ወቅት መገደላቸው ተነግሯል። ራሱን አጠፋ የተባለው ይህ ታ...
1,758
news-48633576
https://www.bbc.com/amharic/news-48633576
የኬንያ ፓርላማ አባሉ ሴት ባልደረባቸውን በጥፊ በመምታታቸው ተያዙ
አንድ የኬንያ ፓርላማ አባል ለተመረጠቡት አካባቢ ገንዘብ አልመደቡልኝም በሚል ባልደረባቸውን በጥፊ ተማተዋል ተብለው በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ራሺድ ቃሲም የተባሉት የፓርላማ አባል፣ የፓርላማው በጀት ኮሚቴ በቀጣይ ዓመት የሃገሪቱ በጀት ላይ እየተወያየ ባለበት ነው የኮሚቴው አባል የሆኑትን ፋጡማ ጌዲን በጥፊ የተማቱት። • የእንግሊዝ ፓርላማ አባላት የረሃብ ሚኒስቴር ይሾምልን እያሉ ነው ድርጊቱ ከተፈጸመ በኋላ አፋቸው አካባቢ ደም እየታየ የሚያለቅሱት ፋጡማ ጌዲ ፎቶግራፍ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ሲሰራጭ ቆይቷል። ይህንን ተከትሎም ወንድ የፓርላማው አባላት በተፈጸመው ጥቃት ዙሪያ በማሾፋቸው ሴት አባላት ድርጊቱን በመቃወም ምክር ቤቱን ጥለው ...
1,763
news-49892879
https://www.bbc.com/amharic/news-49892879
31 ኢትዮጵያውያን ከኖርዌይ ተባረሩ
የኖርዌይ ስደኞች ጉዳይ ፖሊስ (The National police Immigration Service) እንዳስታወቀው እኤአ በ2019 ብቻ 31 ኢትዮጵያውያን ኖርዌይን ለቅቀው እንዲወጡ ተደርጓል።
ከእነዚህ መካከል 12ቱ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ የተወሰዱ ሲሆን ቀሪዎቹ ሊቀበላቸው ወደሚችል ሶስተኛ ሀገር መላካቸውን ለማወቅ ተችሏል። የትኞቹ ሀገራት እንደተቀበሏቸው ግን ቢሮው ከመግለፅ ተቆጥበዋል። • የዛሬዋን ኤርትራ የሚገልጹ አስደናቂ እውነታዎች • አሥመራ፡ የአዛውንቶች ከተማ • ከመኪኖች ይልቅ ብስክሌቶች የሚበዙባት ከተማ እኤአ በ2019 ብቻ ከኖርዌይ እንዲወጡ ከተደረጉ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች መካከል 47 ኤርትራውያንም ይገኙበታል። ከእነዚህ ኤርትራውያን መካከል ግን ወደ ሀገራቸው በቀጥታ የተወሰዱት...
1,765
news-50683187
https://www.bbc.com/amharic/news-50683187
የኒውዚላንድ አየር መንገድ ለመንገደኞቹ የሚበላ ኩባያ አቀረበ
በአየር ጉዞ ላይ ቡና ከቀረበልዎ በኋላ የበረራ አስተናጋጆች ኩባያዉን ለመሰብሰብ ፍዳቸውን ይበላሉ።
መንገደኞች የበሉበትን ሳህን፣ ማንኪያና ሹካ ለማስወገድም በርካታ ወጪን ይጠይቃል። የኒውዚላንድ ብሔራዊ አየር መንገድ አንድ ነገር ለምን አንሞክርም በሚል አዲስ ፈጠራን ይዞ ብቅ ብሏል። • የዓለማችን ረዥም ሰዓታትን የወሰደው፤ አስደናቂ የአውሮፕላን ጠለፋ • ግብጽዊው አርቲስት አውሮፕላን አብራሪውን እስከወዲያኛው ከሥራቸው አሳገደ ቡና የሚቀርብበት ኩባያ የቫኒላ ቃና እንዲኖረው ተደረገ። ከዚያም የሚበላ አንዳች ብስኩት ነገር ቢሆንስ ብሎ ተነሳ። ተጓዡ ቡናውን ከጨለጠ በኋላ ኩባያውን ይበላዋል ማለት ነው። ...
1,765
48183286
https://www.bbc.com/amharic/48183286
አውስትራሊያ፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ቅስቀሳ ላይ እንቁላል ተወረወረባቸው
የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚንስትር ስኮት ሞሪሰን የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርጉ እንቁላል ተወረወረባቸው።
ጠቅላይ ሚንስትር ስኮት ሞሪሰን ጠቅላይ ሚንስትሩ ከሀገሪቱ ምርጫ አስቀድመው ቅስቀሳ ሲያድጉ ነበር በእንቁላል የተመቱት። የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን እንደዘገቡት፤ እንቁላሉ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ካረፈ በኋል ሳይሰበር ወድቋል። ክስተቱን ተከትሎም አንዲት የ25 ዓመት ሴት በቁጥጥር ስር መዋሏ ተሰምቷል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ድርጊቱን "እፍርታምነት ነው" ብለው፤ ጠባቂዎቻቸው ነገሩን በፍጥነት በቁጥጥር ስር በማዋላቸው አመስግነዋቸዋል። • ጤፍ ሃገሩ የት ነው? ደቡብ አፍሪካ? አውስትራሊያ? . . . • ካለሁበት 1...
1,768
news-48646098
https://www.bbc.com/amharic/news-48646098
በሰሜን ናይጄሪያ ጎሬላ 7 ሚሊየን ናይራ በላ ተባለ
በሰሜን ናይጄሪያ ጎሬላው 7 ሚሊየን ናይራ (566222 ብር) ቅርጥፍ አድርጎ በላ ተባለ።
የካኖ የእንስሳት መኖሪያ የበላይ ኃላፊ ዑማር ካሼኮቦ ለቢቢሲ "ፖሊስ የተፈጠረውን እየመረመረ ነው፤ ማለት የምችለው ገንዘቡ ጠፍቷል ብቻ ነው" ብለዋል። ገንዘቡ የተሰበሰበው ወደ እንስሳት ማቆያ ከሚከፈል መግቢያ ሲሆን የአምስት ቀን ገቢ እምጥ ይግባ ስምጥ አልታወቀም ሲሉ ተናግረዋል የካኖ ፖሊስ ቃል አቀባይ አብዱላሂ ኪያዋ። እስካሁን ድረስ 10 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ይህን ያህል ገንዘብ እንዴት በካዝናችሁ አስቀመጣችሁ? ለምን ባንክ አላስገባችሁትም? ተብለው እየተመረመሩ ነው። የገንዘቡን መጥፋት ለመጀ...
1,768
news-54863867
https://www.bbc.com/amharic/news-54863867
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቁልፍ የመንግሥት ቦታዎች ሹም ሽር አካሄዱ
የአማራ ክልል ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ ተስመገን ጥሩነህ ለክልሉ ምክር ቤት የሥልጣን መልቀቂያ ማስገባታቸውን የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
አቶ ተመስገን ጥሩነህ [በስተቀኝ]፤ ጄኔራል አደም መሐመድ [በስተግራ] ዘገባው እንደሚጠቁመው ፕሬዝደንቱ ለሌላ የሥራ ኃላፊነት በመታጨታቸው ነው መልቀቂያ ያስገቡት። አቶ ተመስገን ጥሩነህ የሥልጣን መልቀቂያ ያስገቡት በክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን በሚያካሂድበት ወቅት መሆኑም ተጠቁሟል። 'ሀገሪቱ ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር በተሠጣቸው ተልእኮ ምክንያት ጥያቄውን ያቀረቡት ርእሰ መስተዳድሩ ፓርቲያቸው በተሠለፈበት ሀገርን የማዳን ስራ ላይ የሚጠበቅባቸውን ለማበርከት ስምሪቱን መቀበላቸውን ለምክር ቤት...
1,775
news-55931087
https://www.bbc.com/amharic/news-55931087
መንግሥት በትግራይ ተፈጸሙ የተባሉ ጾታዊ ጥቃቶችን የሚመረምር ግብረ ኃይል አቋቋመ
በትግራይ ክልል የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ተፈጽመዋል የተባሉ ጾታዊ ጥቃቶችን የሚመረምር ግብረ ኃይል መቋቋሙ ተገለጸ።
በፌደራሉ መንግሥት የተቋቋመው ግብረ ኃይል ከጤና ሚንስቴር፣ ከሴቶች፣ ህጻናት እና ወጣቶች ሚንስቴር፣ ከአገር መከላከያ እና ከጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተወጣጡ አባላትን ያካተተ ነው። ከሴቶች፣ ህጻናት እና ወጣቶች ሚንስቴር ሕዝብ ግነኙነት ኃላፊ አድነው አበራ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጀንሲ እንደተናገሩት የተቋቋመው ግብረ ኃይል መቀሌ መግባቱን እና የምርመራ ሥራውን ጀምሯል። ከፌደራል መንግሥቱ እና በትግራይ ኃይሎች መካከል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ተደጋጋሚ ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እየደረሱ ስለመሆኑ የተባበሩ...
1,775
news-50292766
https://www.bbc.com/amharic/news-50292766
በኬንያ በ10 ዓመት ጊዜ ውስጥ የሕዝብ ቁጥር 9 ሚሊዮን ጨመረ
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2019 የተደረገው የኬንያ የሕዝብ ቆጠራ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
የዘንድሮው ሕዝብ ቆጠራ ካለፈው ቆጠራ ጋር ሲነጻጸር በ10 ዓመት ጊዜ ውስጥ ኬንያ 9 ሚሊዮን ተጨማሪ ኬንያዊያንን አግኝታለች ተብሏል። አጠቃላይ የሕዝብ ብዛቷም ወደ 47.5 ሚሊዮን ማደጉ ታውቋል። •ኬንያ እያካሄደች ላለችው የህዝብና ቤት ቆጠራ 140ሺ ፖሊሶችን አሰማራች •ኬንያ ሺሻን አገደች ይህ የሕዝብ ቆጠራ ከነጻነት በኋላ ኬንያ ያደረገችው ስድስተኛ የሕዝብ ቆጠራ ሲሆን ያለወረቀት የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም የተደረገ ነው። ከእስካሁኑ ቆጠራ በተለየ መልኩም በዚህኛው ቆጠራ ወንድም ሴትም ያልሆኑ (i...
1,776
news-47140627
https://www.bbc.com/amharic/news-47140627
ዚምባብዌ ኤች አይ ቪ እፈዉሳለሁ ያለዉን ፓስተር ቀጣች
ፓስተር ዋልተር ማጋያ የተባለዉ የዚምባብዌ ሰባኪ ለብዙ ጊዜ ምዕመናንን ከ ኤች አይ ቪ ኤድስ እፈዉሳለሁ እያለ ከሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር እዉቅና ያላገኘ መድሃኒት እያደለ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ሲሰበስብ ቆይቷል።
መድሃኒቱ በ14 ቀን እንደሚፈዉስ ፓስተሩ ቢሰብክም ኤች አይ ቪ እና ታማሚዎቹ ግን እንደ ድሮዉ ሳይለያዩ በጋራ ቀጥለዋል። የፓስተሩን ተግባር ከዚህ በላይ አልታገስም ያለዉ የዚምባብዌ መንግስት ባለፈዉ ህዳር ወር ማጋያን አስሮታል። •ሳይንቲስቱ መንትዮች ኤች አይ ቪ እንዳይዛቸው ዘረ መላቸውን አስተካከለ •በኢትዮጵያ ለካንሰር ከሚጋለጡት 67 በመቶው ሴቶች ናቸው ለምን ማረጋገጫ የሌለዉ መድሃኒት ሰጠህ ተብሎ ሲጠየቅ 'መድሃኒቱ ሙሉ በሙሉ ተፈጥሯዊ (ኦርጋኒክ) ስለሆነ የጎንዮሽ ጉዳት እንደሌለዉ በማሰብ ነዉ'...
1,779
54308131
https://www.bbc.com/amharic/54308131
ስሪ ላንካ ከዩኬ የተላከላትን ቆሻሻ መለሰች
ስሪ ላንካ 21 ኮንቴይነር ሙሉ ቆሻሻ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም መለሰች።
ምክንያቱ ደግሞ የላክሽልኝ ቆሻሻ አደገኛ እና ለጤና ጠንቅ ስለሆነ ነው ብላታለች። የስሪ ላንካ የጉምሩክ ኃላፊዎች እንደተናገሩት ከተላኩት 263 ኮንቴይነገሮች ውስጥ በብዙዎቹ ከሆስፒታል የወጡ ለጤና ጎጂ የሆኑ ቆሻሻዎች ተገኝተውባቸዋል። ቆሻሻ የያዙ ኮንቴይነሮችን ወደ ስሪ ላንካ የሚያስመጣው አንድ የግል ድርጅት ነው። ለወትሮ ከነዚህ ቆሻሻዎች በመልሶ ማደስ ሂደት ፍራሽ፣ ምንጣፍና የመሳሰሉት በስሪ ላንካ ይመረቱባቸው ነበር። አሁንም ቢሆን ብዙዎቹ የቆሻሻ ኮንቴይነሮች በመጋዘን የሚገኙ ሲሆን እጅግ አደገኛ ...
1,786
news-41495833
https://www.bbc.com/amharic/news-41495833
የላስ ቬጋስ ጥቃት፡ የፓዶክ የሴት ጓደኛ ስለጥቃቱ 'አታውቅም' ነበር
ባለፈው እሁድ 58 ሰዎችን የገደለው የላስቬጋሱ ታጣቂ የሴት ጓደኛ የሆነችው ማሪሎ ዳንሌይ ፓዶክን 'ትሁት፣ ተንከባካቢና ጭምት' ብለ ስትገልፀው ስለ ጥቃት እቅቁ ግን ምንም እንደማታውቅ ተናግራለች።
የቀድሞዋ የቁማር መጫወቻ ቤት ተቀጣሪ ማሪሎ በኔቫዳ ከፓዶክ ጋር ትኖር እንደነበር ፖሊስ ገልጿል ማሪሎ ዳንሌይ ይህን የተናገረችው ፖሊስ የፓዶክ ሕይወት ''ምስጢራዊ'' እንደነበር ከመግለጹ ከሰዓታት በፊት ነው። ፖሊስ ምናልባትም ከጥቃቱ በኋላ ራሱን ከማጥፋት ይልቅ የማምለጥ እቅድ እንደነበረው ቢገልጽም ዝርዝር መረጃ ግን ይፋ አላደረገም። የላስ ቬጋሱ ጥቃት ፈጻሚ ስቴፈን ፓዶክ ማነው? ስለምን የላስ ቬጋሱ አጥቂ 'ሽብርተኛ' አልተባለም? እስካሁንም በሙዚቃው ዝግጅት ታዳሚዎች ላይ ተኩስ በመክፈት በአሜሪካ ...
1,786
48715641
https://www.bbc.com/amharic/48715641
የአይ ኤስ ወታደሮች በኒጀር ተገደሉ
የኒጀር መከላከያ ሚኒስትር 18 የአይ ኤስ እስላማዊ ቡድን ወታደሮች በአሜሪካ፣ በፈረንሳይና በኒጀር ጥምር ጦር ሃይል መግደላቸውን አስታወቁ።
12 ቀን በፈጀው በዚህ ዘመቻ አምስት የ አይ ኤስ ወታደሮች በቁጥጥር ሥር ውለዋል ሲሉም ገልፀዋል። ይህ ዘመቻ የተካሄደው ኒጀር ከማሊ ጋር በምትዋሰንበት ቶንጎ ቶንጎ አቅራቢያ ነው። የመከላከያ ሚኒስትሩ ባለፈው ወር እስላማዊ ቡድን በአካባቢው ደፈጣ በመፈፀም 28 የኒጀር መከላከያ አባላትን መግደላቸውን አስታውሰዋል። • በቄለም ወለጋ አምስት ሰዎች ተገደሉ • ኢራን የአሜሪካ የቅኝት ድሮንን መትታ ጣለች • ለ148 ህይወት መቀጠፍ ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ሦስት ግለሰቦች ተፈረደባቸው በዘመቻው የእስላማዊ ቡድኑ...
1,792
news-56582175
https://www.bbc.com/amharic/news-56582175
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ አለፈች
ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት የምእራብ አፍሪካ አገሯ ካሜሮን ለምታዘጋጀው የአፍሪካ እግረ ኳስ ዋንጫ ማለፏ አረጋገጠች።
ኢትዯጵያ ለአፍኮን 2021 ያለፈችው ከስምንት ዓመት በኋላ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚገኝበት ምድብ ወስጥ ያሉት የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣታቸውን ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ ወደ አፍሪካ ዋንጫ መቀላቀሉን ያረጋገጠው። ዛሬ በምድብ ኬ የሚገኙት ኢትዮጵያ ኮትዲቯርና ማዳጋስካር ኒጀር የመጨረሻ ቀሪ ጨዋታቸውን አካሄደው ነበር። በዚህ ውጤት መሰረት ኢትዮጵያና ኮትዲቯር ባደረጉት ጨዋታ ኮትዲቯር ሦስት ለአንድ ኢትዮጵያን እየመራች ሳለ በዳኛው ሕመም ምክንያት ጨዋታው ተቋርጧል። ይሁን እንጂ ኢትዮጵ...
1,796
news-52350424
https://www.bbc.com/amharic/news-52350424
በምሥራቅ ሸዋ ዞን በአንድ ቤተክርስትያን ውስጥ ሰባት ወጣቶች ሞተው ተገኙ
በምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ዮሐንስ ዲዲብሳ በሚባል ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ማታ ሰባት ወጣቶች ሞተው መገኘታቸውን የአዳማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ኢታና ለቢቢሲ ገለፁ።
ኮማንደር ተስፋዬ ህይወታቸው ካለፉት ሰባት ወጣቶች መካከል ስድስቱ ሴቶች ሲሆኑ አንዱ ወንድ መሆኑን አስታውቀዋል። እነዚህ ወጣቶች የቤተክርስትያኒቱ መዘምራን ሲሆኑ የፋሲካ ዋዜማን ለማክበር የሄዱ መሆናቸውን ያስረዳሉ። ኮማንደር ተስፋዬ ለቢቢሲ እንደገለጹት መዘምራኖቹ የቤተክርስትያኒቷ አገልጋይ በመሆናቸው ምሽት ስምንት ሰዓት ላይ በአንድ አነስተና ክፍል ውስጥ ተኝተው ነበር ይላሉ። ለፖሊስ በደረሰው ጥቆማ መሰረት 9 ሰዓት በስፍራው መድረሳቸውን የሚናገሩት አዛዡ፤ ስድስቱ ሴቶች ህይወታቸው አልፎ ማግኘታቸውን...
1,798
news-46041113
https://www.bbc.com/amharic/news-46041113
ስደተኞችን የጠለፈችው ሀንጋሪያዊቷ የካሜራ ባለሙያ ፔትራ ላስዝሎ ነፃ ወጣች
በአውሮፓውያኑ 2015 የካሜራ ባለሙያ የሆነችው ፔትራ ላስዝሎ ስደተኞችን በመጥለፍና በመርገጥ ተከሳ የነበረ ቢሆንም የሀንጋሪው ከፍተኛው ፍርድ ቤት ነፃ አውጥቷታል።
ፔትራ ላሳዝሎ ለፈፀመችው ድርጊት ለሶስት ዓመት ያህል እግድ በመጣል የታችኛው ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላልፎ ነበር። ነገር ግን ከፍተኛው ፍርድ ቤት ባስተላለፈው ውሳኔ በወንጀል ልትጠየቅ እንደማይገባትና ከተጠየቀችም በጥቃቅን ነገር ልትጠየቅ እንደሚገባ በማሰብ በነፃ አሰናብቷታል። ፍርድ ቤቱ ጨምሮም የፈፀመችው ድርጊት ከፍተኛ ባለመሆኑ እንደ ወንጀል ሊቆጠር አይገባም ብሏል። •አዲሷ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማን ናቸው? •"የመከላከያ ሚኒስቴርን በተሻለ መልኩ መምራት ይቻላል" ኢንጂነር አይሻ መሀመ...
1,802
news-48633577
https://www.bbc.com/amharic/news-48633577
ታንዛኒያ በዊግና ሰው ሰራሽ ጸጉር ላይ ከፍተኛ ቀረጥ ጣለች
የታንዛኒያ መንግሥት ገቢውን ለማሳደግ ሲል ከውጪ በሚገባ ሰውሰራሽ ጸጉርና ዊጎች ላይ የ25 በመቶ እንዲሁም ሀገር ውስጥ በሚመረቱት ላይ ደግሞ 10 በመቶ ቀረጥ ጥሏል።
• ፕሬዚዳንቱ የቁንጅና አሸናፊዋን በተፈጥሮ ፀጉሯ ልታጌጥ ይገባል ሲሉ ተቹ • 'አስጸያፊ' ከመባል ኦስካር ወደማሸነፍ የሃገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ፊሊፕ ምፓንጎ ወሳኔውን ያሳወቁት ሐሙስ እለት ዓመታዊ የበጀት እቅዳቸውን ይፋ ባደረጉበት ጊዜ ሲሆን ከቀጣዩ ሐምሌ ወር ጀምሮም ተግባራዊ ይሆናል። ከውጪ የሚመጡት ዊጎችን በታንዛኒያ የሚገኙ ሴቶች አዘውትረው የሚጠቀሙበት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ርካሹ ዊግ አራት ዶላር ሲያወጣ ከፍተኛው ደግሞ እስከ 130 ዶላር ይሸጣል። ሚኒስትሩ ጨምረውም የሴቶች የወር አበባ ንጽህ...
1,806
43593599
https://www.bbc.com/amharic/43593599
ሩሲያ የአሜሪካን እርምጃ ተከትሎ 60 ዲፕሎማቶችን ከሀገሯ እንዲወጡ አደረገች
ሩሲያ እንግሊዝ ውስጥ የቀድሞ የሩሲያ ሰላይ መመረዙን ተከትሎ አሜሪካ ለወሰደችው እርምጃ አፀፋ ይሆን ዘንድ 60 የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን ከሀገሯ እንዲወጡ ያደረገች ሲሆን በሴይንት ፒትስበርግ የሚገኘውን ቆንስላም ዘግታለች።
በሴይንት ፒትስበርግ የሚገኘው የአሜሪካ ቆንፅላ ሊዘጋ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዳሉት ሩሲያዊያንን ከሀገራቸው ያስወጡ ሀገራት ሁሉ "ተመጣጣኝ" የሆነ ምላሽ ይጠብቃቸዋል። ይህ እርምጃ የመጣው በደቡባዊ እንግሊዝ ይኖር የነበረ የሩሲያ የቀድሞ ሰላይ እና ልጁ ነርቭን በሚጎዳ መርዝ መመረዛቸውን ተከትሎ ነው። ዋይት ሀውስ ይህ የሩሲያ ዲፕሎማቶችን ከሀገሯ የማስወጣት ድርጊት "ያልተጠበቀ አይደለም" ሲል ባወጣው መግለጫ ላይ አመልክቷል። መግለጫው አክሎም "በአሜሪካና በሩሲያ መካከል ያለውን ግንኙነት ...
1,807
51724907
https://www.bbc.com/amharic/51724907
ኢራን በኮሮናቫይረስ ምክንያት 54ሺ እስረኞችን ፈታች
ኢራን ዛሬ 54ሺ እስረኞችን ፈታለች። ዋናው ምክንያት ኮሮናቫይረስ ነው። ኢራን ባመነችው እስካሁን 77 ሰዎች በቫይረሱ ሞተዋል። ሆኖም ቁጥሩ ከዚህ በሦስት እጥፍ ሊልቅ ይችላል የሚሉ መረጃዎች አሉ።
ኢራን እጅግ ተጨናንቀዋል በሚባሉ እስር ቤቶቿ በርካታ ዜጎች ታጉረዋል። ኮሮናቫይረስ ወደ እስር ቤት ቢዘልቅ ሺዎች እንደዋዛ ሊሞቱ ይችላሉ፤ ቫይረሱም ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል በሚል ነው እስረኞቹን ለመልቀቅ የወሰነችው። የፍርድ ቤቶች አስተዳደር ቃል አቀባይ ጋላምሁሴን ኢስማኤሊ ለሪፖርተር እንደተናገሩት እስረኞቹ ጊዜያዊ እረፍት ነው የተሰጣቸው። ተመርምረው ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን አረጋግጠናል ብለዋል። • ኮሮና ቫይረስ ከየት መጣ? • ኮሮናቫይረስ፡ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በቻይና ከደህንነት ጉዳዮች ጋ...
1,811
End of preview. Expand in Data Studio

No dataset card yet

Downloads last month
1